Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ለልማት ትብብር የሚጠቅም ዓይነተኛ ዘዴ መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል። ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን በቱርክ እና በአፍሪካ ሀገራት መካከል የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጠውንና የሚያበረታታውን መድረክ…

ትናንት የተካሄደውን የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባን ውሳኔ ኢትዮጵያ አትቀበልም ፤ ለተፈጻሚነቱም አትተባበርም – መንግስት

ትናንት የተካሄደውን የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባን ውሳኔ ኢትዮጵያ አትቀበልም ፤ ለተፈጻሚነቱም አትተባበርም - መንግስት አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት የተካሄደውን የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባን ውሳኔ ኢትዮጵያ እንደማትቀበልና…

ጀርመን ለኢትዮጵያ የ80 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ እርዳታ እንደምትሰጥ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ለኢትዮጵያ የ80 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ እርዳታ እንደምትሰጥ ይፋ አደረገች፡፡ የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስቴር አቶ አህመድ ሺዴ ትናንት ታህሳስ 8 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደርን አውር ስቴፓንን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡…

የፈጠራ ቅጥፈቶች ለጊዜው ቢያደናግሩም፣ እውነት የመሆን ዐቅም ግን የላቸውም – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈጠራ ቅጥፈቶች ለጊዜው ቢያደናግሩም እውነት የመሆን ዐቅም ግን የላቸውም ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፥ ኢትዮጵያ የጀመረችው ለውጥ ሰው ተኮርና ለሰዎች መብትና ዕሴት…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጠይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጠይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ።   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርክና አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን እሳቸውና የልዑካን ቡድናቸው…