የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ኢስታንቡል ገቡ Mekoya Hailemariam Dec 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ቱርክ ኢስታንቡል ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ቱርክ ያቀኑት በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ መሆኑ ታውቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ወደ አንጎላ አቀኑ Mekoya Hailemariam Dec 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳሰ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኮትዲቭዋር የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ አንጎላ አቀኑ። ፕሬዝዳንቷ በአንጎላ በሚኖራቸው ቆይታም ከፕሬዘዳንት ጆ ማኑዌል ሎሬንሶ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች እንዲሁም የኢትዮጲያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ…
የዜና ቪዲዮዎች በአፋር መሰረተ ልማቶችን በፍጥነት ወደ ስራ የመመለስ ጥረት Amare Asrat Dec 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=WsUdED_KIHA
የዜና ቪዲዮዎች ባለቤት አልባ ካሽ ሬጂስተር ማሽኖች Amare Asrat Dec 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Io3IhUUHjlg
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Dec 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳሰ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አክንውሚ አዲሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የልማት ፕሮጀክቶች ላይ በቀጣይ ስለሚኖረው የላቀ ሚና ዙሪያ መክረዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳሰ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ÷ ወቅቱ የበዓላት መሆኑን ጠቅሰው በኢትዮጵያ የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በጠራው ስብሰባ የሚተላለፉ ውሳኔዎችን ኢትዮጵያ እንደማትቀበል አስታወቀች Meseret Awoke Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በመጪው ዓርብ እንዲካሄድ የጠራውን ልዩ ስብሰባ እንደማይቀበልና በዚህ ስብሰባ የሚተላለፍ ማንኛውም ውሳኔ በኢትዮጵያ ላይ ተፈጻሚ እንደማይሆን የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ። ከትግራይ ክልል የሰብዓዊ መብቶች…
የዜና ቪዲዮዎች የአሸባሪው ህወሓት የበሬ ወለደ ጩኸት Amare Asrat Dec 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=CjwH6NBBQCU
የሀገር ውስጥ ዜና ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ ሩብ ቢሊየን ብር መድቤ እየሰራሁ ነው አለ Meseret Awoke Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ሳሙኤል ከተማ በአሸባሪው ህወሓት ቡድን የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ ወርልድ ቪዥን ለችግሮቹ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ብለዋል። አቶ ሳሙኤል እንደገለፁት ÷…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያውያን ንቅናቄ ለአፍሪካ ትንሳኤ Amare Asrat Dec 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=NKmKE0MloLE