Browsing Tag
የተመረጡ
የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሀም ከቱርክ አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተወያዩ።
ለቱርክ አፍሪክ አጋርነት ጉባዔ ኢስታንቡል የተገኙት ዶክተር አብርሃም፥ ከጉባኤው ጎን ለጎን ከሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር ሁሉሲ አካር ጋር መወያየታቸውን…
ፖለቲካዊ አላማን ያነገበው የሰብዓዊ መብቶች ም/ቤት ምክክር
https://www.youtube.com/watch?v=XY7-UpMCaTA
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የቱርክ-አፍሪካ ጉባዔ ላይ የተካፈሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከነልዑካቸው አዲስ አበባ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከጋቦን ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነትና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከጋቦን ፕሬዚዳንት አሊ ቦንጎ እና ከአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነትና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
በኢትዮጵያ ስላለው የህልዉና ማስከበር ዘመቻና…
የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪው ቡድን ነፃ ወጣ
https://www.youtube.com/watch?v=oehenzFMmrw
የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ወልዲያን ጨምሮ የተለያዩ ከተሞችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ወልዲያን ጨምሮ ሀራ፣ ሳንቃ፣ ስሪንቃ፣ ጎብዬ፣ ሮቢት እና ቆቦ ከተሞችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ።
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ በጠቅላይ…