Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አሸባሪው ህወሃት የደረሰበትን መራር  ሽንፈት በሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳው  ሊሸፍነው አልቻለም- የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  አሸባሪው ህወሃት የደረሰበትን መራር  ሽንፈት በሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳው  ሊሸፍነው አልቻለም፤ አይችልምም  ሲል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ መግለጫ ሰጥተዋል። ዶክተር…

በአሸባሪው ህወሓት ተወርረው የነበሩ ቀሪ ከተሞች በጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ እየወጡ ነው

ሰበር ዜና በአሸባሪው ህወሓት ተወርረው የነበሩ ቀሪ ከተሞች በጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ እየወጡ ነው አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሸባሪው ሕወሐት ተወርረው የነበሩት ቀሪ ከተሞች፣ የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት በወሰዱት ማጥቃት ነጻ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከጎረቤት አገራት መሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሰድስት ጎረቤት አገራት መሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት  ከጂቡቲ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሶማሊያ፣ ኤርትራ እና ደቡብ ሱዳን መሪዎች ጋር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በድል የታጀበውን የመጀመሪያ ምእራፍ ቆይታቸውን አጠናቀው ለተወሰነ ጊዜ ወደ ቢሮ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 29፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በድል የታጀበውን የመጀመሪያውን ምእራፍ ቆይታቸውን አጠናቀው ለተወሰነ ጊዜ ወደ ቢሮ መመለሳቸውን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባወጡት መግለጫ፥ ዛሬም ሆነ ወደፊት ጠላቶቻችን ጉልበታቸው ዝሎ፣ የጥላቻና የጠበኝነትን…

ኢትዮጵያ ላጋጠማት ችግር መፍትሄውን መፈለግ የእኛ የኢትዮጵያውያን ድርሻ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ኢትዮጵያ ላጋጠማት ችግር መላውን መፈለግ የእኛ የኢትዮጵያውያን ድርሻ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ። 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በድሬዳዋ ከተማ ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ…

በዓሉ ህወሓት የገነባውን የመለያየት ግምብ በማፍረስ በመደመር ሕብረ-ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ቃል ኪዳናችንን የምናድስበት መሆን አለበት-አቶ ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ህወሓት የገነባውን የጥላቻና የመለያየት ግምብ በማፍረስ በመደመር እሳቤ አንድነታችን በማጠናከር ምቹ የሆነች ሕብረ-ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ቃልኪዳናችንን የምናድስበት መሆን አለበት አሉ ርዕሰ…

“በትግራይ የዘር ማጥፋት ተፈፅሟል” በሚል ኢትዮጵያን ለመወንጀል በአሜሪካ ሲረቀቅ የነበረው አዋጅ ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር “በትግራይ የዘር ማጥፋት ተፈፅሟል” በሚል ኢትዮጵያን ለመወንጀል ለወራት ሲዘጋጅ የነበረው ረቂቅ አዋጅ በሀገሪቱ ብሄራዊ መከላከያ ፍቃድ ህግ ተሰረዘ።   የ"ትግራይ የዘር ማጥፋት አዋጅ"…