Browsing Tag
የተመረጡ
በጠ/ሚ ዐቢይ የሚመራው የወገን ጦር በትናንትናው እለት ያስመዘገበው ድል የሽብር ቡድኑን እንዳፍረከረከው ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የወገን ጦር በትናንትናው እለት ያስመዘገበው ድል የሽብር ቡድኑን ህወሃት እንዳፍረከረከው ተገለፀ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት እንዳስታወቀው፥ አሸባሪ ቡድኑ ህወሃት ከሳምንት በፊት 12 የሚደርሱ…
አሸባሪው ህወሓት የጅምላ ግድያ ፈጽሟል – ቢለኔ ስዩም
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የጅምላ ግድያ መፈጸሙን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የዓለም አቀፍ ግንኙትና ሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ ቢለኔ ስዩም ገለጹ።
ኃላፊዋ ለውጭ አገር መገናኛ ብዙሃን በሰጡት ማብራሪያ ህወሓት…
ኢትዮጵያ እየተቀዳጀች ያለችው ድል የውስጥና የውጭ ጠላቶቿን የሃፍረት ካባ እንዳከናነበ የተለያዩ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች ተናገሩ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እየተቀዳጀች ያለችው ድል የውስጥና የውጭ ጠላቶቿን የሃፍረት ካባ እንዳከናነበ የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ምክትል ርዕሰ መስተዳደሮች ገለፁ።
ምክትል ርዕሰ መስተዳደሮቹ በፋና ቴሌቪዥን "ስለ ኢትዮጵያ " የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ላይ…
ከ32 በላይ አምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ አሸባሪው ህወሃት ጉዳት ማድረሱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ32 በላይ አምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ አሸባሪው ህወሃት ጉዳት ማድረሱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ።
በአሸባሪው የህወሃት ቡድን በወደሙ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ዙሪያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል።
መግለጫውን እየሰጡ…
የተገኘው ድል እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሷል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተካሄደው ዘመቻ በጠላት እጅ የነበሩት ዋና ዋና ቦታዎች ማለትም ደሴ፣ ኮምቦልቻ እና ባቲን ጨምሮ ሌሎችም አካባቢዎች በወገን ጦር እጅ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡
በተጨማሪም ሸዋ፣ የከሚሴ ልዩ ዞን እና…
ታሪካዊቷ የደሴ ከተማ እና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጡ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሪካዊቷ የደሴ ከተማ እና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ፣ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጥተዋል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ ከደሴና ኮምቦልቻ በተጨማሪ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሰብል ስብሰባ ለተሰማሩ ተማሪዎችና መምህራን አድናቆታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተያዘው ሳምንት በሰብል ስብሰባ ለተሰማሩ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎችና አስተማሪዎች ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በተያዘው ሳምንት የአርሶ…