Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ጎን ሊቆም ይገባል – ቢለኔ ስዩም

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ቢለኔ ስዩም ከፎክስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቆይታ አሸባሪው ህወሓት ኢኮኖሚውን፣ ፖለቲካውን እና መከላከያ ኃይሉን ተቆጣጥሮ የቆየ አምባገነን እና ጨፍጫፊ ቡድን እንደነበር አስታውሰዋል። ይህ ቡድን…

አሸባሪው ህወሃት በጋሸናና በሰሜን ሸዋ አንፆኪያ ዜጎችን በጅምላ ጨፍጭፏል- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በጋሸናና በሰሜን ሸዋ አንፆኪያ ዜጎችን በጅምላ መጨፍጨፉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ እነዚህ ጥቃቶች የአሸባሪ ቡድኑን ትክክለኛ ማንነት የገለፁ ናቸው ብለዋል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር…

በመዲናዋ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለሚሰበስቡ 30 ሺህ መምህራንና ተማሪዎች ሽኝት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ለሚሰበስቡ 30 ሺህ የትምህርት ማህበረሰብ አባላት ሽኝት እየተደረገ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ለተወሰነ ጊዜ ትምህርት ተዘግቶ የዘማች አርሶ አደሮች ሰብል እንዲሰበሰብ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ ይህንን…

ህገ-ወጥ ድርጅቶች ሲጠቀሙባቸው ከነበሩ የካሽሬጂስተር ማሽኖች ከ32 ቢሊየን ብር በላይ ሀሰተኛ ግብይት ተፈጽሟል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ-ወጥ ድርጅቶች ሲጠቀሙባቸው ከነበሩ የካሽ ሬጂስተር ማሽኖች ከ32 ቢሊየን ብር በላይ ሀሰተኛ ግብይት መፈፀሙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ሚኒስቴሩ ሰሞኑን 63 ህገ-ወጥ ድርጅቶች እና ለህገ-ወጥ ዓላማ ሲውሉ የነበሩ 20…

ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ኢትዮጵያ ተስፋ መቁረጥን ራሱን ተስፋ አስቆርጣዋለች ሲሉም…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት የተለያዩ ከተሞችን ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ ማውጣቱን ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በ"ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" ባካሄደው ኦፐሬሽን፣ የተለያዩ ከተሞችን ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ የማውጣቱንና በጥልቀት በመግባት የአሸባሪውን ጀሌዎች የመማረክና የመደምሰስ ተግባሩን…

በአፍሪካ ሃገራት የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ገብነት ተቀባይነት እንደሌለው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብዓዊ መብት እና በሰብዓዊ ድጋፍ ሰበብ በሉዓላዊ ሃገራት የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚደረግ ጣልቃ ገብነት ተቀባይነት እንደሌለው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡   በምክትል ጠቅላይ…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጠላት ኃይል እጁን እንዲሰጥ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በሺህዎች የሚቆጠሩ የአሸባሪው ሕወሓት ታጣቂዎች እጃቸውን እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጠላት ኃይል እጁን እንዲሰጥ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በሺህዎች የሚቆጠሩ የአሸባሪው ሕወሓት ታጣቂዎች እጃቸውን እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ግንባር አምርተው የወገንን ጦር መምራት…

“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በታላላቅ ስኬቶች ታጅቦ እየተፈጸመ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች ሁለንተናዊ ድጋፍ በግንባር ከመዝመት በተጨማሪ በተለያዩ ድጋፎች ተጠናክሮ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ስለ ኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ በተሳሳተ መንገድ…

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት በአሸባሪው ሕወሐት ተይዘው የነበሩትን የመሐል ሜዳ፣ ጨፋ ሮቢት፣ ሐርቡና መኮይ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት በአሸባሪው ሕወሐት ተይዘው የነበሩትን የመሐል ሜዳ፣ ጨፋ ሮቢት፣ ሐርቡና መኮይ ከተሞችና አካባቢውን ነጻ አውጥቷል። ጥምር የጸጥታ ኃይሎቹ በጥልቀት ገብተው…