Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የህልውና ዘመቻው መዳረሻ አሸባሪው ህወሓት ዳግም የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ፈተና እንዳይሆን ማድረግ ነው – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)   የህልውና ዘመቻው መዳረሻ አሸባሪው ህወሓት ዳግም የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ፈተና እንዳይሆን ማድረግ ነው ሲል  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አስታወቀ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ዛሬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ …

በምሥራቅና በምዕራብ የተገኘው ድል በመሐል ሀገር እንደሚደገም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅና በምዕራብ የተገኘው ድል በመሐል ሀገር እንደሚደገም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሄንን የተናገሩት በሦስተኛው ቁልፍ ግንባር ተገኝተው ከሠራዊቱ ጋር በመከሩበት ጊዜ ነው። ከሰሞኑ በሚሠሩ ኦፕሬሽኖች…

የተለያዩ ምእራባውያን መገናኛ ብዙሃን ከህወሓት ጋር በመቀናጀት በሀሰት ዜና አለም አቀፉን ማህበረሰብ እያሳሳቱ ነው -መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በመቀናጀት በሀሰት ዜናዎች ዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ እያሳሳቱ መሆኑን መንግስት ገለፀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ መገናኛ ብዙሃኑ ከሽብር…

የኦሮሞ ቄሮና ቀሬ የጠ/ሚ ዐቢይን የጀግንነት ፈለግ በመከተል የአባቶቻቸውን የጀግንነት ታሪክ እንዲደግሙ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ቄሮና ቀሬ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን የጀግንነት ፈለግ በመከተልና የሀገር መከላከያን በመቀላቀል ዛሬም እንደትናንቱ የአባቶቻቸውን የጀግንነት ታሪክ እንዲደግሙ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ። ርእሰ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች “የ1 ሚሊየን ወደ ሀገር ቤት” ዘመቻ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች "የ1 ሚሊየን ወደ ሀገር ቤት” ዘመቻ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት ጥሪ የአውሮፓውያኑን አዲስ…

በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሱ የዲፕሎማሲ ጫናዎች መሻሻል አሳይተዋል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሱ የዲፕሎማሲ ጫናዎች መሻሻል ማሳየታቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው የቻይና አፍሪካ…

ከዚህ በኋላ የትኛውም ጠላት ኢትዮጵያን ለመድፈር አይሞክርም- ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከዚህ በኋላ የትኛውም ጠላት ኢትዮጵያን ለመድፈር የሚሞክር አይመስለኝም” ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ተናገሩ። በህዝብ ሃይል ከስልጣን ተገፍቶ የወጣው አሸባሪው ህወሓት…

ሰበር ዜና፤ የወገን ጦር ታሪካዊቷን የላስታ ላሊበላ ከተማንና የላሊበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሸናን ግንባር ምሽጎች ደርምሰው የአሸባሪውን አከርካሪ የሰበሩት የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ታሪካዊቷን የላስታ ላሊበላ ከተማንና የላሊበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ተቆጣጠሩ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ከዓለም ባንክ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ።   አቶ ደመቀ በዚህ ወቅት የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የልማት ተግዳሮቶችን በተለይም…