የዜና ቪዲዮዎች በጋሸና ግንባር የወገን ጥምር ኃይል አርቢት፣ ጋሸናና ሌሎች አካባቢዎችን ነጻ አወጣ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=yl7velJ7N2Q
የዜና ቪዲዮዎች የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ohN2wv9VUug
የዜና ቪዲዮዎች ኦሚክሮን ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የሚደረግ ጥንቃቄ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=o2P2HhiSkjo
የዜና ቪዲዮዎች ሲታፈን የቆየው የህዝብ ጥያቄ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=lylM6fyP5fc
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሸና ግንባር የወገን ጥምር ሃይል አርቢት፣ ጋሸናና ሌሎች አካባቢዎችን ነፃ አወጣ Mekoya Hailemariam Dec 1, 2021 0 አዲስ ፣አበባ ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በ“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” የወገን ጥምር ሃይል በወሰደው የማጥቃት እርምጃ በጋሸና ግንባር አርቢት፣ ጋሸናና ሌሎች አካባቢዎችን ነፃ አወጣ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙት ድሎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባር በመገኘት የቅርብ አመራር እየሰጡ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙ ድሎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሯን ያለማንም ጣልቃ ገብነት የመፍታት አቅም እንዳላት ቻይና ገለጸች Mekoya Hailemariam Dec 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሀገራት የውስጥ ጉዳይ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነትን እንደምትቃወም እና ኢትዮጵያ ያጋጠማትን የውስጥ ችግሯን ያለማንም ጣልቃ ገብነት በራሷ መንገድ መፍታት የምትችል አገር መሆኗን ቻይና ታምናለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዋይግ ይ ተናገሩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይናዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል Mekoya Hailemariam Dec 1, 2021 0 አዲስ ፣አበባ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የቻይናዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በኢትዮጵያ ቆይታቸውም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና- አፍሪካ ወዳጅነት እና ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል -ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ Alemayehu Geremew Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና- አፍሪካ ወዳጅነት እና ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አስታወቁ፡ የቻይና - አፍሪካ 8ኛው የሚኒስትሮች ጉባኤ በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደው ነው፡፡ በጉባኤው የቻይና እና የአፍሪካ ወዳጅነት በንግድ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠላት ተሸንፏል፤ ቀጣይ ስራችን ጠላትን መበተን እና መደምሰስ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ Feven Bishaw Nov 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላት ተሸንፏል፤ ቀጣይ ስራችን ጠላትን መበተን እና መደምሰስ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ አሁን የገጠመን ጠላት የሚዘርፍ፣ የሚሰርቅ፣ የሚደፍር፣ለሴቶች ክብር የሌለው እና እራሱን አዋርዶ እኛንም ማዋረድ የሚፈልግ ነው…