Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ለአሸባሪው ህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በግንባር ተገኝተው በአንደኛው የጦር ግንባር የመጨረሻ ዕቅድ ላይ የመከሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአጠረ ጊዜና በአነስተኛ መሥዋዕትነት የኢትዮጵያ ድል የሚረጋገጥበትን መመሪያ ሰጥተዋል። ሠራዊቱ በከፍተኛ ሞራል ላይ እንደሚገኝና ጠላትም…

የሰዓት እላፊ ገደቡ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እንደማይመለከት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ባስተላለፈው መመሪያ በአንዳንድ አካባቢዎች የተቀመጠው የሰዓት እላፊ ገደብ ሁሉንም አምራች ኢንዱስትሪዎች እንደማይመለከት አስታውቋል። አምራች ኢንዱስትሪዎቹ አስፈላጊ የሆነ የራሳቸውን…

የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጻሚዎችን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ የተቋቋመው ግብረ-ሀይል ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን አስመልክቶ አጥፊዎችን በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማስቻል እና ተጎጂዎችን መልሶ ለማቋቋም የተመሰረተው የሚኒሰቴሮች ግብረ-ሀይል ስራ ጀመረ። ግብረ-ሀይሉ ለፋና ብርካስቲንግ…

በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ፕሮፓጋንዳ የምዕራባውያን ሚዲያ ሴራ ነው – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባልሲሊ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ትምህርት ቤት እና የዊልፍሬድ ላውሪየር ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካል ሣይንስ የትምህርት ክፍል ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ፕሮፓጋንዳ የምዕራባውያን ሚዲያ ሴራ መሆኑን ገለጹ።…

ጠላት ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ከፍተኛ ውድመት አድርሷል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላት ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ፥ የማህበረሰቡ…

አዲስ አበባ እንደተለመደው ሠላም ናት – ላውረንስ ፍሪማን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካና የምዕራባውን ተቋማት ከሚያወጡት መግለጫ በተቃራኒ አዲስ አበባ እንደተለመደው ሰላም ናት ፣ ይልቁንም የቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድ ከአሜሪካ በመጡ አውሮፕላኖች ተሞልቷል ሲል የአፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ ላውረንስ ፍሪማን ገለጸ። ከ30…

መከላከያ ሰራዊት ቡርቃንና በባቲ ከተማ ዙሪያ ያሉ ተራሮችን ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መላውን የጸጥታ ኃይል ራሳቸው በመምራት የህልውና ዘመቻውን ከዳር ለማድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ቃል በገቡት መሠረት በግንባር ተገኝተው ቃላቸውን ተግባራዊ እያደረጉ መሆኑን አስታወቀ።…

የምንፈልገው ኢትዮጵያዊ መሆን ወይም ኢትዮጵያ መሆን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንፈልገው ኢትዮጵያዊ መሆን ወይም ኢትዮጵያ መሆን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከግንባር ሆነው በሰጡት መግለጫ÷የወገን ጦር በከፍተኛ ሞራልና ወኔ እየተዋጋ በጠላት እጅ ስር የነበሩ ቦታዎችን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የወገን ጦር ካሳጊታን መቆጣጠሩን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከግንባር ባስተላለፉት መልዕክት የወገን ጦር በከፍተኛ ሞራልና ወኔ እየተዋጋ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህም ጠላት የያዛቸውን ቦታዎች እያስለቀቀ መሆኑን ጠቅሰው፥ ጠላት የወገንን ጦር የመገዳደር አቅም እንደሌለውም ነው…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አራት ትዕዛዞችን አወጣ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ማምሻውን አራት ትዕዛዞችን አውጥቷል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ዛሬ ማምሻውን ተሰብስቦ፣ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የተመለከቱ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተያዘለት ዓላማ አኳያ አፈጻጸሙ…