Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አራት ትዕዛዞችን አወጣ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ማምሻውን አራት ትዕዛዞችን አውጥቷል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ዛሬ ማምሻውን ተሰብስቦ፣ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የተመለከቱ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተያዘለት ዓላማ አኳያ አፈጻጸሙ…

በመቀበር ላይ የሚገኘውን አሸባሪው ህወሓትን ለመታደግ የተካሄደው ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋለጠ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓትን ከሚቀበርበት ጉድጓድ ለመታደግ የሽብር ቡድኑ አባላትና ምዕራባውያን የጥቅም አጋሮቹ ዲፕሎማቶች ያካሄዱት ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋልጧል።   ብርሃነ ገብረ ክርስቶስና ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅን ጨምሮ የአሸባሪዎቹ…

ባለፉት ሁለት ቀናት 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ

ሰበር ዜና አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ሁለት ቀናት በተካሄደ ልዩ ዘመቻ 12 የጠላት ጦር የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ።   የእቅድ፣ የአመራር እና የቴክኖሎጅ እውቀትን በመጠቀም መንግስት…

አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ቪዲዮ ሀሰተኛ ነው-የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ

አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሕወሓት የምርኮኞች ምስል በማለት በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ቪዲዮ አላማው በሃሰተኛ የተቀነባበረ ምስል ዜጎችን የማደናገር ሙከራ ነው ሲል የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ ገለጸ፡፡   አሸባሪው ሕወሓት የራሱን ልዩ ኃይልና ሚሊሻ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች 11ኛ ክልል መሆን የጀመርነውን የለውጥ ጉዞ ያሳያል – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች 11ኛ ክልል መሆን የጀመርነውን የለውጥ ጉዞ የሚያሳይ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት እንዳሉት ÷ ኅብረ ብሔራዊነት አንድነትን የማጽኛ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከትናንት ጀምሮ በግንባር አመራር እየሰጡ ነው-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ የሚበልጥ ነገር ባለመኖሩ መሪዎችና ህዝቡ የሽብር ቡድኑን ህወሓት ለመደምሰስ በግንባር በቅንጅት እየሰሩ መሆናቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡   የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ…

የተግባር ሰው በመሆን፣ በጀግንነት በመቆምና መስዋዕትነት በመክፈል ኢትዮጵያን እናጸናለን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

“ኢትዮጵያ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  “ኢትዮጵያ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ውድ የሀገሬ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነትና መሥዋዕትነት ክብሯንና ነጻነቷን…

ጠ/ ሚ ዐቢይ ተደምረው ለእውነት ለቆሙ ኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተደምረው ለእውነት ለቆሙ ኢትዮጵያውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ዳያስፖራዎች አድናቆታቸውን ገልጸዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉዳዩን አስመልክተው በትዊተር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷መደመር…

ኢትዮጵያውያን በአንድ ቀን ብቻ በ27 አለማቀፍ ከተሞች ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለማቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያውያን በ27 ከተሞች የአሜሪካ መንግስት እና አንዳንድ የምእራባዊያንን መንግስታት በኢትዮጵያ ላይ እያደረጉ ያሉትን ጣልቃ ገብነትና ጫና የሚቃወም ሰልፍ አድርገዋል። ከደቡብ አፍሪካ እስከ ዋሽንግተን ዲሲ ነጩ…