የሀገር ውስጥ ዜና የተጋረጠብንን የህልውና ስጋት በአንድነት እናሸንፋለን – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በውጭ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ እውነትን ለዓለም ለመግለጥ እያደረጋችሁ ያላችሁት ተጋድሎ እጅግ የሚደነቅ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው አስፍረዋል ። ይህ ጥንታዊ ህዝብ…
የዜና ቪዲዮዎች ከኢትዮጵያ የተዘረፉ 13 ቅርሶች መመለስ Amare Asrat Nov 20, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=2VWpTgPYWMg
የዜና ቪዲዮዎች የበርካቶችን ሸክም ያቃለለው የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት Amare Asrat Nov 20, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=gWRisIZzYDA
የዜና ቪዲዮዎች ቆይታ ከምዕራፍ 9 የፋና ላምሮት ተወዳዳሪዎች ጋር Amare Asrat Nov 20, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=fUPRZFj35V0
የሀገር ውስጥ ዜና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በአትዮጵያ ላይ የሚደረግን ጣልቃ ገብነት እንደምታወግዝ ገለጸች Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በአትዮጵያ ላይ የሚደረገውን የትኛውንም አይነት ጣልቃ ገብነት እንደምታወግዝ ገለጸች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እናቋርጠው – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እንድናቋርጠው እጠይቃለሁ ሲሉ ጠ/ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ። ጠ/ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ለኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ Tibebu Kebede Nov 18, 2021 0 ሰበር ዜና በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ፣ አምባው ተደፈረ አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባቲ ካሳጊታ ግንባር ያለ የሌለ ዐቅሙን ሰብስቦ የመጣው የጠላት ኃይል ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ ሆኖ ተደመሰሰ። የጠላት አርሚ 4 የተባለው ሠራዊት ከነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተከፈተብንን የተዛባ ትርክት ለመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱን ሚና መጫወት አለበት – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአገር ላይ የተከፈተውን የተዛባ ትርክት ወደ ኋላ በመግፋትና በመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱን ሚና እንዲጫዎት ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች በአንድ አካባቢ ብቻ ድጋፍ እናድርግ ማለታቸው ተቀባይነት የለውም-የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተወሰኑ ዓለም አቀፍ የሰብዊ እርዳታ ድርጅቶች በአንድ አካባቢ ብቻ ድጋፍ እናድርግ የሚሉት ሃሳብ ተቀባይነት እንደሌለው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ…