Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

መላው የኦሮሚያ ክልል ህዝቦች እና አመራሩ ሀገርን ለማዳን ለሚደረገዉ ፍልሚያ ቅድሚያ ሰጥተው እንዲንቀሳሱ መወሰኑን የክልሉ መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሽብርተኛዉ የወያኔ ጁንታ ከተፈጠረበት ቅጽበት ጀምሮ በሴራ፣ በተንኮል፣ በመግደል፣ በመዝረፍ፣ በመጥለፍ፣ … ወዘተ እድሜውን ሙሉ የኖረ…

አገርን ለማፍረስ ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሚሰሩ አካላት እጃቸውን እንዲሰበስቡ መንግስት አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገርን አንድነት ለመሸርሸር ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሚሰሩ አካላት እጃቸውን እንዲሰበስቡ መንግስት ማሳሰቢያ ሰጠ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ የአሸባሪው ህወሓት ኃይል ኮምቦልቻ…

ወቅቱን በውል መረዳት እና ራስን ለራስ ህልውና ማዘጋጀት ይገባል – የአማራ ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ወቅቱን በውል መረዳትና ራስን ለህልውና ማዘጋጀት ይገባል ሲል ጥሪ አቀረበ። ፓርቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- አሁን የምንገኝበት ነባራዊ ሀቅ ህዝቦችን በማንነታቸው…

የመረረውን ትግል ታግለን፣ ጣፋጩን ድል እናጣጥማለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የመረረውን ትግል ታግለን፣ ጣፋጩን ድል እናጣጥማለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ማምሻውን መልዕክት አስተላለፉ። የሽብር ቡድኑ ሕወሓት፣ ያሳደገች እናቱ ላይ የመከራ ቋጥኝ እንደሚጭን ክፉ ልጅ፣ አሁንም ለኢትዮጵያ የመከራ ቋት…

ከአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የተላለፈ የአስቸኳይ ጥሪ!

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትህነግ አሸባሪና ወራሪ ኃይል በአማራ ክልል ሕዝቦች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት እየፈፀመ ህዝቡን እየገደለና እያዋረደ፤ ንብረቱን እየዘረፈ፣ እያወደመ እና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የመጨረሻ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ነው፡፡ ይህንን በተጨባጭ እየገጠመን…

አሸባሪውን መንጋና ተላላኪዎቹን በጋራ ክንድ እንዋጋ!

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወራሪው የሕወሓት የሽብር ቡድን ያለውን ኃይል ሁሉ አሰባስቦ ወደ ወሎ ግንባር የመጣበት ዋነኛ ዓላማ በግልጽ ይታወቃል። ይህ መንጋ ዋና ዓላማው ከተማዋን ለመዝረፍ ብሎም ከመከላከያ ኃይላችን ከባድ መሣሪያን ለማግኘት ነበር። መሥዋዕትነትን…

የመከላከያ ሰራዊቱ  ዛሬም  ከፍተኛ  ተጋድሎ በማድረግ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊቱ  ዛሬም  ከፍተኛ  ተጋድሎ በማድረግ ላይ ይገኛል  ሲል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ በደሴ ግንባር የተከሰተውን ሁኔታ በማስመልከት ለጋዜጠኞች ማብራሪያ የሰጡት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ…

በህዝብ ትግል የተገኘውን ለውጥ ለመቀልበስ በህወሓት የተቃጣውን ጥቃት ህብረተሰቡ መመከት አለበት-የኦሮሚያ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ትግል የተገኘውን ለውጥ ለመቀልበስ በህወሓት የተቃጣውን ጥቃት ህብረተሰቡ በተቀናጀ መልኩ መመከት አንዳለበት የኦሮሚያ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡   የቢሮው ሃላፊ አቶ ሻፊ ሁሴን በዛሬው ዕለት በሰጡት…

አሸባሪው ህወሃት ሰሜን እዝ ላይ የፈፀመው ጥቃት ጥቅምት 24 ታስቦ ይውላል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሃት ቡድን ሰሜን እዝ ላይ የተፈፀመው የክህደት ተግባር እና ጥቃት ጥቅምት 24 ታስቦ እንደሚውል ተገለፀ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ከበደ ዴሲሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ፥ ዕለቱ…

ደሴን ለመውረር አሰፍስፎ የነበረ አሸባሪው የህወሃት ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ዩኒቨርሲቲ ፎቶ ለመነሳት ገብቶ የነበረ የጥፋት ቡድኑ ፎቶ ናፋቂም ባለበት አፋጣኝ እርምጃ በመውሰድ እስከወዲያኛው ተሸኝቷል፡፡ የደሴ ከተማና አካባቢዋን ተቆጣጥረናል በማለት ጮኸው የሚያስጮሁ የወራሪው ወሬ አራጋቢዎችም በስፍራው…