የሀገር ውስጥ ዜና የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለነበሩ ተማሪዎች ጊዜያዊ ምደባ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በመቐለ፣ አክሱም፣ አዲግራት፣ ራያ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ለነበሩ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ምደባ አካሄደ። ሚኒስቴሩ በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ ተማሪዎቹ የተመደቡባቸውን ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጸደቀ Feven Bishaw Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ6 ወራት ተፈጻሚ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባው ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል Tibebu Kebede Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል። ም/ቤቱ ዛሬ በሚያካሄደው 1ኛ መደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የዘር ማጥፋት ተፈጽሟል በሚል የቀረበው ውንጅላ መሰረተ ቢስ ነው – ዓለም አቀፍ ሪፖርት Melaku Gedif Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽሟል በሚል የቀረበው ውንጀላ ሃሰተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠላትን በደማችን እና በአጥንታችን ቀብረን የኢትዮጵያን ክብር ቀና እናደርጋለን- ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የክህደት ጥቃትና አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ያካሄደበት አንደኛ ዓመት በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየታሰበ ነው። በመታሰቢያ መርሃ ግበሩ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዕለቱን አስመልክተው መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና ክብር ኢትዮጵያን ሲሉ ለተሠዉ ጀግኖቻችን – ጠ /ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሩቁ ቢዘነጋን እንኳን፣ አምና ጥቅምት 24 ግፍ የተፈጸመባቸው ጀግኖቻችን ታሪክ ፈጽሞ የሚረሳ አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የሚከተለውን መልዕክት አስፍረዋል፡- ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕንቅፋትና ፈተናዎቻችን አሰናክለው አያስቀሩንም – ጠ /ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጠላቶች ፍጻሜ ላይ የኢትዮጵያን ብልጽግና እናበሥራለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። እንዲያውም የመሸጋገሪያ ድልድዮች ሆነው ያገለግሉናል። ዓለማችን ላይ ቁልፍ ግኝቶች የተገኙት፣ አስደማሚ ቴክኖሎጂዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ Meseret Demissu Nov 2, 2021 0 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 5 /2014 በሃገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መንግሥት የሃገርን ህልውና፣ ሉዐላዊነት እና የግዛት አንድነት ከውስጥም ሆነ ከውጭ ጠላቶች የመጠበቅ የሕግም ሆነ የሞራል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ Meseret Demissu Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉና ፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዮን ጢሞቲዎስ በጋራ መግለጫ እየሰጡ ነው። አካባቢዎን ይጠብቁ!…
የሀገር ውስጥ ዜና በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ÷ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች ከአሸባሪው ቡድን ጋር መሳተፋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች…