Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እጅግ የተከበርከው የአማራ ክልል ሕዝብ ሆይ! በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ሀገርን ማፍረስ ዋነኛ ቀዳሚ ዓላማ…

ደሴን ለመያዝ አሰፍስፎ የመጣውን ወራሪ ሃይል በመመከት አኩሪ ገድል እየተፈፀመ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የጸጥታ ሃይል ደሴን ለመያዝ አሰፍስፎ የመጣውን ወራሪ ኃይል በመመከት አኩሪ ገድል እየፈጸመ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ከሰዓት መግለጫ ሰጥቷል፡፡…

ምክር ቤቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ 11ኛ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ ወሰነ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በህዝበ ውሳኔ ውጤት መሰረት 11ኛ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ ወስነ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 6ኛ የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የስራ ጊዜ 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ÷…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ተፈናቅለው በባህርዳር ከተማ ዘንዘልማ ቀበሌ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል። ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመተውን የምግብና…

ምክር ቤቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ህዝበ ውሳኔ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የስራ ጊዜ 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ በሚካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልልና ህዝበ ውሳኔ…

ኤፍ ኤም ጣቢያዎች የውጭ አገር ፕሮግራሞችን ሊንክ አድርጎ ማሰራጨት ተከለከሉ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች የውጭ አገር ፕሮግራሞችን ሊንክ አድርጎ ማስተላላፍ ከዛሬ ጀምሮ መከልከሉን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በሀገር ውስጥ ፈቃድ ያልተሰጣቸው የውጭ ሀገር የሬዲዮ ጣቢያዎች ፈቃድ ባላቸው…

አሸባሪው ህወሓት መሣሪያዎቹን ሲጨርስ ምላሱን መተኮስ ጀምሯል- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ የሐሰተኛ ወሬ ፈጣሪዎችንም ሆነ አስተላላፊዎችን ለሕግ እያቀረቡ ለማድረግ አካባቢውንና ቀዬውን አሁንም በንቃት መጠበቅ እንደሚኖርበት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳስቧል። የመንግስት መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሁን ባወጣው…

አየር መንገዱ የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የጂቡቲ ወደቦችና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ። አገልግሎቱ ላይ የጂቡቲ ወደቦች እና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን ሊቀ መንበር አቡበክር ኦማር ሃዲ፣ በጂቡቲ…

የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመንግሥታት ግንኙነት ስርዓትን ለመወሰን የተቋቋመው የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው:: መድረኩ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሚመራ ሲሆን…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከቀይ መስቀል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ፕሬዚዳንት ፒተር ሞረር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አስቸኳይ ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው ዜጎች ዙሪያ መምከራቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ፕሬዚዳንቷ…