የሀገር ውስጥ ዜና ጎማ በጣም ከጮኸ የመተንፈሱ ምልክት ነው! – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊታችን የሚመራው የወገን ጦር፣ በሕዝባችን ያልተቋረጠ ደጀንነት ሰሞኑን በኩታበር፣ ተሁለደሬ፣ ወረባቦና ጭፍራ ግንባር ወረራ በፈጸመው ጠላት ላይ ፀረ ማጥቃት ርምጃ ወስዷል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሱዳን ሽግግር እንዲሳካ ኢትዮጵያ ስታራምደው የነበረውን አቋም አጠናክራ ትቀጥላለች Meseret Awoke Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ እና በኢትዮጵያ በሳምንቱ የተከናወኑ የዲፕሎማሲ ስራዎችን በተመለከተ አንስተዋል። ከሱዳን ጋር በተያያዘ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳናውያን ችግሮችን በራሳቸው አቅም የመፍታት ችሎታ አላቸው ብለን እናምናለን – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳናውያን አሁን ላይ በሀገሪቱ የተፈጠረውን ችግር በራሳቸው አቅም መፍታት እንደሚችሉ እምነታቸው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በዓረብኛ ቋንቋ ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብርተኛው የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሠራዊቱን የድል ግስጋሴ አይገታውም-መከላከያ ሰራዊት Melaku Gedif Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብርተኛው ህወሓት የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሠራዊቱን የድል ግስጋሴ አይገታውም አለ የመከላከያ ሰራዊት፡፡ የመከላከያ ሰራዊት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷አሸባሪው ህወሓት ከሚታወቅባቸው ስልቶቹ መሀል አንዱ ቅጥፈቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ በአውሮፓ ህብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህበረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን እና በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ዶክተር አንቴ ዌበር ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕንቅፋትና ፈተናዎቻችን አሰናክለው አያስቀሩንም – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Oct 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕንቅፋትና ፈተናዎቻችን አሰናክለው አያስቀሩንም እንዲያውም የመሸጋገሪያ ድልድዮች ሆነው ያገለግሉናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ዓለማችን ላይ ቁልፍ ግኝቶች የተገኙት፣ አስደማሚ ቴክኖሎጂዎች የተሠሩትና ችግር ፈቺ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የብሔራዊ ስታዲየም የግንባታ ሂደትን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Oct 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብሔራዊ ስታድየም ግንባታን ዛሬ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። አጠቃላይ የስታዲየሙ ግንባታ ሂደት ያለበት ሁኔታ እና ያጋጠሙ ችግሮችን በተመለከተ በአማካሪ ድርጅቱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር በዶክተር ኢንጅነር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓድዋ አካባቢ የሚገኘው፣ ጠላት ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ የሚያመርትበት ማዕከል በአየር ድብደባ ከጥቅም ውጭ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Oct 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ዓድዋ አካባቢ የሚገኘው፣ ጠላት ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ የሚያመርትበት ማዕከል በአየር ድብደባ ከጥቅም ውጭ ሆኗል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና 800 ሺህ ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Oct 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ቻይና ለኢትዮጵያ ያደረገችው የ800 ሺህ ዶዝ ሲኖፋርም የኮቪድ -19 ክትባት ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል። ድጋፉ ቻይና ለኢትዮጵያ ለመስጠት ያቀደችው የ2 ሚሊየን ዶዝ ክትባት አካል ነው ተብሏል። የክትባት ድጋፉን የጤና ሚኒስትሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወሎ የጁንታው መጨረሻ እየቀረበ ነው Melaku Gedif Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ቦሩ ሥላሴ አካባቢ ለጥፋት ተሰልፎ የመጣው ጠላት በመከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ በሚሊሻውና በፋኖው ጥምረት ተጠራርጎ ከመሳህል ወደ ማርዬ እየተመታ እየሸሸ ነው። የአካባቢው ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ ከሠራዊቱ ጋር በመሆን…