Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኢትዮጵያ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችሉ ስራዎች ይከናወናሉ-አቶ ደመቀ መኮንንን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችሉ ስራዎች በልዩ ትኩረት የሚከናወኑ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፥ የሁለቱ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የመዉሊድ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የመዉሊድ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ከንቲባዋ በመልዕክታቸው በአሉን ስናከብር እንደከዚህ ቀደሙ የተቸገሩትን በመርዳት ፤ ያለንን ለሌሎች በማካፈል፤ የታረዙትን…

1 ሺህ 496ኛው የመውሊድ በዓል የፊታችን ሰኞ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 496ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) የፊታችን ሰኞ እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ። በዓሉን አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የምክር ቤቱ ፕሬዚደንት ተቀዳሚ…

ግብርናችንን በማዘመን እራሳችንን መቻል ወሳኝ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጪ ተጽዕኖን ለመቋቋም ግብርናችንን በማዘመን በምጣኔ ሀብት እራሳችንን መቻል ወሳኝ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ…

ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት በሚፈጠሩ ችግሮች ሳይሸነፍ የነገ ብሩህ ተስፋዋን ዕውን የሚያደረግ አመራር ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት በየጊዜው በሚፈጠሩ ችግሮች ሳይሸነፍ የነገ ብሩህ ተስፋዋን ዕውን የሚያደረግ አመራረ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህ ያሉት በአፍሪካ ልህቀት ማዕከል ሲሰጥ የነበረውን የከፍተኛ አመራሮች…

በሶማሌ ክልል የተገኘው የሰብል ምርት እጅግ ተስፋ ሰጪ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የተገኘው የዘንድሮ የሰብል ምርት እጅግ ተስፋ ሰጪ ነው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ በመላው ሀገራችን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ራስ ቻይ የመሆን ዐቅማችንን ለማጎልበት ያለን ትጋት…

አልጄሪያ በአረብ ሊግ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ያላትን የተሳሳተ አቋም እንደምታስተካክል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ከአልጄሪያ፣ ኡጋንዳ፣ ቡሩንዲና ላይቤሪያ ጋር ውይይት ማድረጓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለአቀባይ አምሳደር ዲና ሙፍቲ ተናግረዋል። አምባሳደሩ የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። አምሳደሩ በመግለጫቸው በቀጣይ…

ከአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ም/ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር እየተወያየች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከ39ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ውይይት እያደረገች ነው። እስካሁን ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር በሚያስችሉና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ከቤኒን፣ ከአልጄሪያ፣ ከላይቤሪያ፣…

አሸባሪው ህወሓት የጀመረውን ማጥቃት በማያዳግም ሁኔታ እንቀለብሳለን – የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- አሸባሪው ህወሀት የጀመረውን ማጥቃት ፤ በማያዳግም ሁኔታ እንቀለብሳለን ! ህወሀት በሰሜን እዝ ሠራዊታችን ላይ ወረራ ( ጭፍጨፋ )…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታኔ ላማምራ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው በሁለቱ ሃገራት ግንኙነትና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ እንዲሁም…