የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በመቂ ከተማ የፓፓያ ማሳን ጎበኙ Feven Bishaw Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተመራ ልዑክ በምስራቅ ሸዋ መቂ ከተማ የፓፓያ ማሳን ጎበኘ። በጉብኝቱ የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች እና የሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች ከንቲባዎች ተገኝተዋል፡፡ የፓፓያ አምራቾቹ በክልሉ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤን እውነቷን ለማሳወቅ ትጠቀምበታለች- አምባሳደር ዲና ዮሐንስ ደርበው Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 39ኛውን የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅና እውነቷን ለማሳወቅ ትእደምትጠቀምበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። አምባሳደር ዲናየስራ አስፈፃሚው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተመራው ልዑክ በዶዶላ ከተማ በግንባታ ላይ ያለውን አዳሪ ትምህርት ቤት ጎበኘ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተመራው ልዑክ በዶዶላ ከተማ በግንባታ ላይ ያለውን አዳሪ ትትምህርት ቤት ጎበኘ፡፡ የኦሮሚያ ክልል በክልሉ በትምህርታቸው የተሻለ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች እንዲማሩባቸው ከሚስገነባቸው 7 ልዩ የአዳሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስንዴ ምርት እራሳችንን ለመቻል ሰፊ ስራ እየሰራን ነው – ጠ/ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለ150 ዓይነ-ሥዉራን ዘመናዊ አጋዥ መሳሪያ አበረከተ Feven Bishaw Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ለ150 ዓይነ-ሥዉራን ዘመናዊ አጋዥ መሳሪያ አበረከተ፡፡ መሳሪያዉ ከእስራኤል ሀገር በመጡ ባለሙያች አማካኝነት ከቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር ለ150 ዓይነ-ሥዉራን ከሥልጠና ጋር መሰጠቱ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችንና የሉዓላዊነታችን ተምሳሌት በመሆኑ ልናከብረው ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ Meseret Awoke Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን፤ የሉዓላዊነታችንና የነፃነታችን ምልክትና ተምሳሌት በመሆኑ ከፍ ባለ ደረጃ ልናከብረው ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ 14ኛው የሰንደቅ ዓለማ ቀን "በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉአላዊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ለመቀየር ሰማይ መቧጠጥ አይጠበቅብንም – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሀብቶች አቧራ ለብሰውና ቋጥኝ ተጭኗቸው የሚገኙ በመሆናቸው አገራችንንን ለመቀየር ሰማይ መቧጠጥ አይጠበቅብንም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አዲስ በተዋቀረው ካቢኔ ለከፍተኛ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከአፍሪካ ተጠቃሚነት ኮርፖሬሽን አባላት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአሜሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ከተቋቋመው የአፍሪካ ተጠቃሚነት ኮርፖሬሽን አባላት እና ከፌደራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ የሥራ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ በዚህ ወቅት የአፍሪካ ተጠቃሚነት ኮርፖሬሽን ከህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን ነገ ይከበራል Feven Bishaw Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ!" በሚል መሪ ቃል 14ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ነገ ይከበራል፡፡ ቀኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ ሁሉም መንግስታዊና መንግታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ በትምህርት…
የዜና ቪዲዮዎች ሰዎች በተሳሳተ መልኩ ከሚረዷቸው ግለሰቦች አንዱ ነኝ- ግርማ ሰይፉ Amare Asrat Oct 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=iSqNO2T68bo