የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ህብረብሔራዊነትን በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ህዳር 29 በተለያየ መረሐ ግብር በድሬዳዋ ከተማ እንደሚካሄድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ በዓሉ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦችን ሕብረብሔራዊ አንድነት…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሠራዊት ያካሄዳቸው የአየር ድብደባዎች ኢላማቸውን የመቱ መሆናቸው ተገለጸ Melaku Gedif Oct 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ያካሄዳቸው የአየር ድብደባዎች ዒላማ ያደረጉት የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና ጣቢያዎች ላይ ብቻ እንደሆነና ኢላማቸውን የመቱ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ያለስምምነት ተበተነ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ያለስምምነት መበተኑ የተወሰኑ አገራት የራሳቸውን ጥቅም አስልተው ለሚያደርጉት ጫና ሌሎች አገራት ተባባሪ አለመሆናቸውን ያሳዬ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፁ። የአውሮፓ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቴሌግራፍ ጋዜጣ በኢትዮጵያ ላይ ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨቱን እንዲያቆም ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቴሌግራፍ የተሰኘው የእንግሊዝ ጋዜጣ ኢትዮጵያን በሚመለከት የሚያሰራጨውን ሀሰተኛ መረጃ አጠናክሮ የቀጠለበት መሆኑንና ከዚህ ድርጊቱ ተቆጥቦ ትክክለኛ መረጃዎችን እንዲያቀርብ ተጠየቀ፡፡ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት የማይመለከተው ኢትዮጵያዊ የለም – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አሸባሪው ህወሓት ከሰሞኑ በሁሉም ግምባሮች እጅግ መጠነ ሰፊ የማጥቃት ዘመቻ ከፍቷል ብለዋል፡፡ በከፈተው ጥቃት በተለይም በሰሜን ወሎ እና በአፋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ ፋውንዴሽን በመገኘት ማዕድ አጋሩ Alemayehu Geremew Oct 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ 1 ሺህ 496ኛውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ የወንድም ካሊድ የበጎ አድራጎት ፋውንዴሽን ለሚረዳቸው የጎዳና ተዳዳሪዎች ማዕድ አጋርተዋል። በአዲስ አበባ በሚገኘው የወንድም ካሊድ የበጎ አድራጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከታላቁ ነብዩ መሐመድ ተምረን የአገራችንን ሰላምና አንድነት መጠበቅ አለብን – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነቢዩ መሐመድ የአንድነትና የሰላም ታላቅ መሪ በመሆናቸው ከእሳቸው ተምረን የአገራችንን ሰላምና አንድነት መጠበቅና ማጠናከር አለብን ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ ተናገሩ ።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሐመድ የሶማሌ ክልል ርዕሠ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ ዮሐንስ ደርበው Oct 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የመጀመሪያ አመት ጉባኤው ላይ አቶ ሙስጠፌ መሐመድን የሶማሊ ክልል ርዕሠ መስተዳድር አድርጎ ሰየመ፡፡ አቶ ሙስጠፌ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት አማካኝነት ቃለመሃላ…
የሀገር ውስጥ ዜና መውሊድ አላህ በነቢዩ መሐመድ በኩል ለዓለም የሰጠውን በረከት የምናስብበት በዓል ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Demissu Oct 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ ለ1 ሺሕ 496ኛው ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለ1496 ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና መውሊድ ሲከበር የነቢዩ መሐመድን በረከቶች በማስተዋልና መንገዳቸውን በማሰብ መሆን አለበት – ሃጂ ዑመር እድሪስ Meseret Demissu Oct 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 496ኛው መውሊድ ሲከበር የነቢዩ መሐመድን በረከቶች በማስተዋልና መንገዳቸውን በማሰብ መሆን እንዳለበት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እድሪስ አሳስበዋል። 1ሺህ 496ኛው የነብዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል ነገ በመላ ኢትዮጵያ…