የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ስኬታማ የደህንነት ሥራዎች ማከናወኑን አስታወቀ Meseret Demissu Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በ2013 ዓ.ም በሀገር አንድነትና ህልውና ላይ የተደቀኑ ብሄራዊ የደህንነት ስጋቶችን አስቀድሞ በማምከን በኩል ስኬታማ ሥራዎች ማከናወኑን ገልጿል። የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በ2013 የሥራ ዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ኒውዮርክ ገቡ Meseret Awoke Sep 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ኒውዮርክ ገቡ። አቶ ደመቀ የተመድ 76ተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኒውዮርክ፣ አሜሪካ መግባታቸውን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች አካታች የሆነ የበይነ መረብ ግንኙነት እንዲኖር እየተሰራ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Meseret Demissu Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች አካታች የሆነ የበይነ -መረብ ግንኙነት እንዲኖር ኢትዮጵያ በትኩረት እየሰራች መሆኑን ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ "ወደ አዲስ ጉዞ" በሚል በዓለም አቀፉ የቴሌኮም ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ ዙሪያ ግምገማ አካሄደ Meseret Awoke Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በመላው ኢትዮጵያ የሚታየውን የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ አስመልክቶ ግምገማ አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትዊተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት÷ በስብሰባው ላይ የኢትዮጵያን ጸጥታና ደኅንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራርና ሰራተኞች 9 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራርና ሰራተኞች 9 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በርክክብ ስነ ስርዓቱ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እንዳሉት÷ ተቋሙ የህዝብ ሚዲያ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ዞን የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ዋና አዛዥ ሰላማዊ ትግልን ዛሬ ተቀላቀሉ Meseret Awoke Sep 20, 2021 0 አዲስ አበባ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦነግ ሸኔ የደቡብ ዞን አዛዥ የሆኑት ጃል ጎሊቻ ዴንጌ በሸኔ እየተደረገ ያለውን አካሄድ በመቃወም ከቡድኑ ተለያዩ፡፡ ከ14 ዓመት በላይ በደቡብ ዞን ግንባር የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችን ሲመሩ የነበሩት ጎሊቻ ዴንጌ በዛሬዉ ዕለት የትጥቅ ትግል ትተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀነራል ብርሀኑ ጁላ በደቡብ ወሎ ግንባር ከአመራሮች እና ከሠራዊቱ ጋር ውይይት አድረጉ Meseret Demissu Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠ/ኤታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ በደቡብ ዕዝ ወሎ ግንባር ተገኝተው በሠራዊቱ የግዳጅ አፈጻፀም እና ባስመዘገባቸው ድሎች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል ፡፡ በውይይቱም ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከውጪ ጠላቶቻችን ጋር በማበር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የኮንግረስ አባል ካረን ባስ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የኮንግረስ አባል እና የካሊፎርኒያ ግዛት ተወካይ ካረን ባስ ጋር በሁለትዮሽ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አቶ ደመቀ መኮንን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለፕሬዚደንት ጆ ባይደን ግልጽ ደብዳቤ ላኩ Feven Bishaw Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወቅታዊ ሀገራዊና አህጉራዊ ሁኔታን አስመልክቶ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ግልጽ ደብዳቤ ላኩ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ለአሜሪካው ፐሬዚደንት ጆ ባይደን ዛሬ በላኩት ደብዳቤ ላይ÷ ይህን መልዕክት…
የዜና ቪዲዮዎች ሞታችሁ ስለምታኖሩን እናከብራችኋለን – ፕ/ር ብርሃኑ ለሰራዊቱ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Sep 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=GTHuq8Jhbn0