Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ህወሓትን በአጭር ጊዜ በመደምሰስ ፊታችንን ወደ ልማት እናዞራለን-የኢፌዴሪ አየር ሃይል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓትን "በአጭር ጊዜ ውስጥ በመደምሰስ ፊታችንን ወደ ልማት እናዞራለን" ሲል የኢፌዴሪ አየር ሃይል ገለጸ።   የኢፌዴሪ አየር ሃይል ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክተር ኮሎኔል ተሾመ በዳዳ÷አሸባሪው ህወሓት በስልጣን በቆየበት…

ህወሓት በፈጸመው ጥቃት በአፋርና አማራ ክልል ከ500 ሺህ በላይ ዜጎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር እና የብሄራዊ አስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ማስተባሪያ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ህወሓት በፈጸመው ጥቃት በአፋርና አማራ ክልል ከ500 ሺህ በላይ ዜጎች ከቀያቸው መፈናቀላቸውን ገለጹ። በሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል በሰብአዊ ድጋፍ…

ሰብዓዊ ድጋፍ እያደረጉ ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት የሀገሪቱን ሉዓላዊነት ባከበረ መልኩ እንዲንቀሳቀሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ሰብአዊ ድጋፍ እያደረጉ ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ባከበረ መልኩ እንዲንቀሳቀሱ ጥሪ አቀረቡ። አቶ ደመቀ መንግስት በሰሜኑ የሃገሪቱ ክፍል…

53 ነጥብ 9 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ለስርጭት ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 53 ነጥብ 9 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ለስርጭት ዝግጁ መደረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥቷል። ለዚህም 53 ነጥብ 9 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት…

አሸባሪዎችን ከእነአስተሳሰባቸው ቀብረን ኢትዮጵያን እናስቀጥላለን – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ አሸባሪዎችን ከእነአስተሳሰባቸው ቀብረን ኢትዮጵያን እናስቀጥላለን ሲሉ ገለጹ። አቶ ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ እየመጠመጡን የሚዘልቁ…

አዲስ ወግ “ፅናት ለሀገር ህልውና” በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ የውይይት መድረክ “ፅናት ለሀገር ህልውና” በሚል ርዕስ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ነው። መድረኩ ምጣኔ ሐብት፣ ስነ ልቦና፣ ኪነ ጥበብ እና ደህንነት ላይ ትኩረቱን አድርጎ እንደሚካሄድ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…