Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ በተጓጓዘ የኮንቴነር ጭነት ብዛት እና ባስገኘው ገቢ ከአፍሪካ በአንደኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በተጓጓዘ የኮንቴነር ጭነት ብዛት እና በዘርፉ በመነጨው ገቢ ከአለም የ47ኛ እንዲሁም ከአፍሪካ በአንደኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የዓለም አቀፍ የባህር ኃይል ድርጅት(አይ ኤም ኦ) ሪፖርት ማመላከቱን ትራንስፖርት ሚኒስቴር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሴኔጋል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት ሴኔጋል ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሴኔጋል በሚኖራቸው ቆይታም ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ጋር በሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክሩ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት…

“አገልጋይነት ታላቅነት ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልጋይነት ታላቅነት ነው፤ ክብር የሚገኘውም ከማገልገል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በማህበራዊ ትስስት ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

አዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ የነበሩ ክፍተቶችን በመሙላት ዘርፉን ያዘምናል

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ፍኖተ ካርታ የትምህርት ጥራትንን የሚያረጋግጥ፣ የትምህርት ስርዓቱ ከኢኮኖሚው ጋር እንዲጣጣምና ዘርፉ በቴክኖሎጂ እንዲዘምን የሚያደርግ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።   አዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ከዚህ…

ኢትዮጵያዊነት የኢትዮጵያውያን የመተሣሠሪያ ማንነት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያዊነት የኢትዮጵያውያን የመተሣሠሪያ ማንነት መሆኑን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፉት ጽሁፍ፥ ኢትዮጵያዊነት ብዝኃነትን ማገሩ ያደረገና ጀግንነትን አጥሩ የሆነ መገለጫ ነው…

የኢትዮጵያዊነት ቀን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በተገኙበት በፓናል ውይይት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያዊነት ቀን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በፓናል ውይይት በሸራተን እየተከበረ ነው። በፓናል ውይይቱ ላይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ…

ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ የዓመቱ የበጎ ሰው ሽልማት አሸነፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ የመንግስታዊ የስራ ኃላፊነትን በብቃት የመወጣት ዘርፍ የዓመቱ የበጎ ሰው ሽልማት አሸናፊ ሆኑ። የ2013 ዓ.ም የበጎ ሰው ሽልማት መርሃ ግብር ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት…

ደቡብ ሱዳን በግዛቷ የኢትዮጵያን ጥቅም አደጋ ላይ የሚጥል እንቅስቃሴ እንዲደረግ አትፈቅድም-ፖል ማዮም አኬች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ደቡብ ሱዳን በግዛቷ ፀረ-ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ እንዲካሄድ በፍጹም አትፈቅድም ሲሉ የደቡብ ሱዳን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ፖል ማዮም አኬች ገለጹ። የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል…