Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሕልውና ዘመቻው ፍጻሜ የሚወሰነው ትህነግ ከአማራ ክልልም ሆነ ከኢትዮጵያ ተደምስሶ ሲጠፋ ብቻ ነው – የአማራ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕልውና እና ሉዓላዊነትን ለማስከበር የገባንበት ጦርነት ፍጻሜው የሚወሰነው በሕልውናችን እና በሉዓላዊነታችን ላይ አደጋ ሆኖ የተጋረጠው የአሸባሪው የትህነግ ቡድን ከአማራ ክልልም ሆነ ከኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ ተደምስሶ ሲጠፋ ብቻ መሆኑን የአማራ ክልል…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባለፈው ወር ከተሾሙት የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት ስላለው ግንኙነት እና በልዩ መልዕክተኛዋ ተልእኮዎች ላይ መምከራቸውን…

የትህነግን ወረራ ለመመከት መስዋዕትነት እየከፈሉ ላሉ ጀግኖች መንግሥት ድጋፍ ያደርጋል – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ትህነግ ወረራ ለመመከት መስዋዕትነት እየከፈሉ ላሉ ጀግኖች መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በክምር ድንጋይ 11 የአሸባሪውን ትህነግ አባላት…

“ከአባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር ሉዓላዊነት ለማስቀጠል እንታገላለን” ምልምል ሴት የሠራዊት አባላት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀደምት አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የሕይወት መስዋእትነት በመክፈል ጭምር እንታገላለን ሲሉ በጦላይ ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ላይ የሚገኙ ምልምል ሴት የሠራዊት አባላት ገለጹ። ለኢዜአ…

ወርቅ በሚወጣበት አካባቢ የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ እንዲከፈት ይደረጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወርቅ ምርትን ግብይት ህጋዊ መስመር እንዲይዝ የማስተካከያ ስራዎች እየተሠሩ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትሩ ኢንጅኒየር ታከለ ኡማና ሌሎች የስራ ሀላፊዎች በደቡብ፣ በሲዳማ፣ በጋምቤላና በቤንሻንጉል ከልሎች ጉብኝት አድርገዋል፡፡…

ጋይንት ከአሸባሪው ቡድን ነጻ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖና በሕዝቡ ተጋድሎ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በደቡብ ጎንደር ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል። በዚህም ወሯቸው ከነበሩ አካባቢዎች ለመውጣት ተገዷል ነው የተባለው። የደቡብ ጎንደር ዞን…

አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ የኬንያ የፓርላማ አባላትን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ በጅግጅጋ የሚገኘውን የኬንያ የፓርላማ አባላት በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለኬንያ ፓርላማ አባላት በሶማሊ ክልል ባለፉት ሶስት አመታት የተከወኑ የልማት ሥራዎች…

የማይካድራ ጭፍጨፋ ከባድ የህሊና ቁስል ጥሎብን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በማይካድራ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ከባድ የህሊና ቁስል ጥሎብን አልፏል ሲሉ የማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። በዓለም ላይ ለሰው ልጆች መብት የቆሙ ሁሉ ድርጊቱን በፅኑ በማውገዝ የህወሃትን የሽብር ቡድን ተጠያቂ…