አሸባሪው የህወሓት ቡድን በዓለም አቀፍ የሰብአዊ ድጋፍ በኩል ለሕብረተሰቡ የሚደርሱ ድጋፎችን ለሌላ ዓላማ እያዋለ ነው- የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በዓለም አቀፍ የሰብአዊ ድጋፍ በኩል ለሕብረተሰቡ የሚደርሱ ድጋፎችን ለሌላ ዓላማ እያዋለ መሆኑን የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም አድርጎ ከትግራይ ክልል ከወጣ በኋላ…