የሀገር ውስጥ ዜና የአምስት ቀናት የጾምና የጸሎት ምህላ ታወጀ Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አገር አቀፍ የጾምና የጸሎት ምህላ መታወጁን አስታውቋል፡፡ የጾምና ጸሎት ምህላው ከጳጉሜን 1 እስከ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ለአምስት ቀናት እንደሚቆይ መገለጹን ኢቢሲ ዘግቧል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ አራት ኢትዮጵያውያን ከተፅዕኖ ፈጣሪ 100 አፍሪካውያን ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ Tibebu Kebede Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ አራት ኢትዮጵያውያን ከስኬታማና ተፅዕኖ ፈጣሪ 100 አፍሪካውያን ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ። በዝርዝሩ ውስጥ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ፊልሰን አብዱላሂ፣ የኢትዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ጊዜ አሁን ነው፣ አብረን ከድህነት ጉድጓድ በፍጥነት መውጣት እንችላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Demissu Sep 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ጊዜ አሁን ነው አብረን ከድህነት ጉድጓድ ፣ አለመተማመን እና ክብርን ከመለመን በፍጥነት መውጣት እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በኢኮኖሚ ውህደት ፣…
የዜና ቪዲዮዎች የደቡብ ወሎ አርሶ አደሮች ጁንታውን የመቅበር ወኔና ብርታት Amare Asrat Sep 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=mUkGwZHQ-5Y
የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን ለመከላከያ ሠራዊት 3 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል Melaku Gedif Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን ባለው ሂደት ለመከላከያ ሠራዊቱ 3 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀነዓ ያደታ ለሰራዊቱ የተደረገውን የሃብት ማሰባሰብ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ከአንበሳ ጋር ቤት የተጋራው ጳውሎስ ኞኞ Amare Asrat Sep 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=K9luaLiPFJg
የዜና ቪዲዮዎች የአሸባሪው ህወሓት ዓለም አቀፍ ወንጀል Amare Asrat Sep 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=7DrlTThxNf4
የዜና ቪዲዮዎች 35 ኪሎሜትር ወላጅ እናቱን አዝሎ የቤተሰቡን ህይወት የታደገው አባወራ Amare Asrat Sep 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=G9b4zshyGTI
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ቀንድና በአፍሪካ ለሚኖር ሰላምና እድገት አሜሪካ ለኢትዮጵያ አጋርነቷን ማሳየት እንዳለባት ተገለጸ Meseret Awoke Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) እስትራቴጂካዊ አካባቢ በሆነው የአፍሪካ ቀንድና በአጠቃላይ በአፍሪካ ለሚኖር ሰላምና እድገት አሜሪካ ለኢትዮጵያ አጋርነቷን ማሳየት እንዳለባት የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የአሜሪካ ቅርንጫፍ ገለጸ። የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የአሜሪካ…