የዜና ቪዲዮዎች በትዊተር ዘመቻው ውጤት አግኝተንበታል -ሱሌይማን አብደላ (የማህበረሰብ አንቂ) Amare Asrat Sep 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=1-OEoHUVSsM
የዜና ቪዲዮዎች ከጋሊ ኮማ ጥቃት የተረፉ ነብሶች Amare Asrat Aug 31, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=0n_eCAntBo4
የዜና ቪዲዮዎች በ3 ቀናት ስልጠና ጁንታው ለጦርነት ያሰለፋቸው ታዳጊዎች Amare Asrat Aug 31, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=NRQaPVeYDCg
የዜና ቪዲዮዎች አካባቢያቸውን ተደራጅተው የሚጠብቁት የውጫሌ ወጣቶች Amare Asrat Aug 31, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=qotheQlpDuo
የሀገር ውስጥ ዜና መስከረም 24 መንግስት እንደሚመሰረት አፈ ጉባኤው አስታወቁ Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 24 መንግስት እንደሚመሰረት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ አፈ ጉባኤው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በሕገ መንግስቱ መሰረት መስከረም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኡጋንዳና ሩዋንዳ ጉብኝት ውጤታማ ነበር-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር አብይ አህመድ የኡጋንዳና ሩዋንዳ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ከአገራቱ ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት በማጠናከር ረገድ ውጤታማ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጊሌ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጊሌ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም የሁለቱን ሃገራት ታሪካዊ ግንኙነት በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን ኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ወረርሽኝ ሶስተኛው ማዕበል በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ ነው Meseret Awoke Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፉት ስምንት ሳምንታት ወዲህ በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሶስተኛ ማዕበል በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጤና ሚኒስቴር የኮቪድ-19 ምላሽ አስተባባሪ አቶ መብራቱ ማሴቦ÷ የኮቪድ19 ወረርሽኝ ሶስተኛ ማዕበል…
የሀገር ውስጥ ዜና ታሪካዊው የጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በአሸባሪው ቡድን ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት Meseret Demissu Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሪካዊው የጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት። የፈለገ ፀሐይ በቅሎ አግት ጨጨሆ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በሦስተኛው ክፍለዘመን እንደተመሰረተ ይገለጻል። መሪጌታ አብራራው መለሰ ጨጨሆ…
የዜና ቪዲዮዎች አካባቢያቸውን ያላስደፈሩት የሰሜን ወሎ አርሶ አደሮች Amare Asrat Aug 30, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=m5p8CclNaCE