Browsing Tag
የተመረጡ
ፌዴራል ፖሊስ ህወሓት ትንኮሳ ያደረገባቸውን ስትራቴጂክ ቦታዎች አስለቀቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ትንኮሳ ያደረገባቸውን ስትራቴጂክ ቦታዎች የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን ማስለቀቁን አስታውቋል፡፡
አሸባሪው ህወሓት ቆቦ ከተማን በመቆጣጠር ወደ ሌሎች የሀገራችን አካባቢዎች…
የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል በማይጠብሪ ግንባር ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ ነው- የ54ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል የሺበር አዳነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጠብሪ ግንባር ለዳግም ወረራ የተነሳው አሸባሪውና ተስፋፊው የትህነግ ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ እየተደመሰሰ መሆኑ ተገለፀ፡፡
በማይጠብሪ ግንባር የ54ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል የሺበር…
ጠ/ሚ ዐቢይ በወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ዝግጅቶችን ያቀረቡ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን አመሰገኑ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ዝግጅቶችን ላቀረቡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ምስጋና አቅርበዋል፡፡
"ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ መቼም፣ የትም፣ በምንም" በሚል መሪ ቃል፣ የብሔራዊ ቴአትር፣ የኦሮሞ የባህል ማዕከልና የአዲስ…
ህወሓት በሃሽሽ እያሰከረ ወደ ውጊያ ከማገዳቸው ታዳጊዎች አንዱ ከሆነው ግርማይ ብሩ አንደበት
https://www.youtube.com/watch?v=1EyI25PjzhM
የዓለም አቀፍ እርዳታ ድርጅቶች ተግባር የሰብዓዊ ድጋፍን መሰረት ያደረገ አይደለም -ምሁራን
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን በአማራና በአፋር ከልል በከፈተው ጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሰብአዊ እርዳታ ማቅረብ አጀንዳቸው ያላደረጉ የተራድኦ ድርጅቶች ተግባር ፖለቲካዊ ሴራቸውን ግልጽ ያደረገ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ…
ኢትዮጵያን ከተደቀነባት የውስጥና የውጭ ፈተና ለመታደግ በተግባር ዘብ ቆመናል – የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስትና ህዝብ ኢትዮጵያን ከተደቀነባት የውስጥና የውጭ ፈተና ለመታደግ እዘምታለሁ፤የትም፤መችም፤ በምንም የሚለውን ሀገራዊ መሪ ቃል በተጨባጭ በመተግበር ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ።
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ…
በሶማሌ ክልል ሁከትና ግጭት ለማስነሳት የተደረገ ሙከራ መክሸፉን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሁከትና ግጭት ለማስነሳት የተደረገ ሙከራ መክሸፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡
የመጣውን ለውጥ ተከትሎ ጥቅማቸው የቀረባቸው ሀይሎች ከአሸባሪው ህወሓት ጋር ኔትወርክ በመፍጠር በሶማሌ ክልል ሁከትና ግጭት ለማስነሳት…
ሰዎችን በማገት፣በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ወንጀል የፈፀሙ አራት ግለሰቦች በእድሜ ልክ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎችን በማገት፣በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ወንጀል የፈፀሙ አራት ግለሰቦች በእድሜ ልክ እስራት መቀጣታቸውን የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አስታወቀ፡፡
ግለሰቦቹ የታጋቾቹን እጅና እግር አስሮ በመግረፍና በውሃ ጥም በማሰቃየት እንዲሁም…