Browsing Tag
የተመረጡ
እየተደረገ ያለው ሃገር የመበታተን አጀንዳ የሽብር ቡድኑ ፍላጎት እና እንቅስቃሴ እንጂ ህዝባችንን አይገልፅም-የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት በመቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫውም የትግራይ ህዝብ ፍላጎት ሰላምና ሃገራዊ አንድነት እዲረጋገጥ እንጂ ሃገር የማፈራረስ አጀንዳ ኖሮት አያውቅም፣አሁንም የለዉም ብሏል።
እየተደረገ ያለው ሃገር…
የምሥራቅ ዕዝ የሰራዊት አባላት በአፋር ግንባር አሸባሪውን ሃይል በመደምሰስ አኩሪ ገድል እየፈፀሙ ነው -ሜጀር ጀነራል በላይ ስዩም
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህውሓት የተናጠል የተኩስ አቁሙን ባለመቀበሉ የመከላከያ ሠራዊቱ ከሌሎች የፀጥታ ሃይሎች ጋር በመተባበር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲደመስሰው አቅጣጫ መሰጠቱን የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል በላይ ስዩም አስታውቀዋል ::…
በሁመራ ግንባር ሠራዊቱ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ አንደበት ተናጋሪ ሆኖ ጠላትን እየተፋለመ ነው – የአማራ ልዩ ኃይል አዛዦች
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሕልውና ለመታደግ ከአራቱም አቅጣጫ የመጡት የአማራ ሕዝባዊ ሠራዊት እና የመከላከያ ሠራዊቱ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ አንደበት ተናጋሪ ሆነው ጠላትን እየተፋለሙ መሆናቸውን የአማራ ልዩ ኀይል አዛዦች ገለጹ።
የልዩ…
በህወሀት ቡድን የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብርተኛው የህወሀት ቡድን የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ የሚያስችል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በሰመራ ከተማ እየተካሄደ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የመዝናኛ ፕሮግራም በማዘጋጀት ህዝቡ እንዳቅሙ በ1000 በ500 እና በ100 ብር የሚሸጡ…
የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊትንና የሶማሊ ክልል ልዩ ሀይል የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ዛሬ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ።
በሰልፉ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ እና ምክትል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም…
ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት ለሚንቀሳቀሱ ለኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ሽኝት ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶ/ር ሂሩት ካሳው ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት ለሚንቀሳቀሱት ለኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ሽኝት አድርገውላቸዋል።
ሚኒስትሯ የኪነጥበብ ዘርፍ የኢትዮጵያ አንድነት ከማስጠበቅ አንፃር ከጥንት ጀምሮ…
ራዕይ የተጋሩ ኢትዮጵያውያን ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ምስረታ
https://www.youtube.com/watch?v=z_pBm5OtepE