Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ሕዝቡ ለቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የማፍረስ ዓላማውን ለመፈጸም ወረራ እያካሄደ ያለውን የትህነግ አሸባሪ ቡድን ለመደምሰስ ሕዝቡ ለቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳደሩ ዛሬ በሰጡት…

የአፋር ግንባር ድል በምዕራብ ግንባርም ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በምዕራበ ግንባር በሽብርተኛው ህወሃት ታጣቂ ቡድን ላይ በተወሰደ እርምጃ ቡድኑ ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል፡፡ በአማራ ክልል በምዕራበ ግንባር በዛሬማ፣በጨው በር እና በር ማሪያም በተባሉ አካባቢዎች…

“የውሸት ፀሐይ ሲጠልቅ የሤረኞች ወጥመድ ይበጠሳል!!”

ሁልጊዜም ከመንጋቱ በፊት ድቅድቅ ጨለማ ይሆናል። በምሽትና በንጋት ሽግግር ውስጥ ያላለፈ ሀገርና ትውልድ የለም። ብርቱው ጨለማ የንጋቱ ጸዳል አብሳሪ ስለሆነ፣ መቼም ቢሆን “ይኼ ምሽት እንደ ጨለመ ቢቀርስ?” ወይንም ‘ንጋት ባይመጣስ?’ ብለን አንሠጋም። ንጋቱ አይቀሬ ነውና አስደንጋጩ ጨለማ…

አቶ ደመቀ መኮንን በወሎ ግንባር በመገኘት በስፍራው የሚገኘውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አበረታቱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን በወሎ ግንባር በአምባሰል ወረዳ ውጫሌ ከተማ የሚገኘውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ አባላት በአካል ተገኝተው አበረታትተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የጁንታው የጥፋት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲቀበር ተባብረን እንስራ-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የጁንታው የጥፋት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲቀበር ተባብረን እንስራ ሲሉ ተናገሩ፡፡ በዛሬው ዕለት የቀድሞ የሰራዊት አባላት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪው ህወኃትን…

የቀድሞ የሰራዊት አባላት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪው ህወኃትን የሚያወግዝ ሰልፍ  አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞዉ የሰራዊት አባላት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪው ህወኃትን የሚያወግዝ ሰልፍ  በመስቀል አደባባይ አካሂደዋል፡፡ በስነ ሰርዓቱ ላይ የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተገኝተዋል። ሰልፈኞች…