Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የጠላት ጦር በወልድያ መግቢያ ጥቁር ውሃ አካባቢ ተደመሰሰ- የመከላከያ ሰራዊት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከሃዲው በቀድሞው የ31ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ከበደ ፍቃዱ የሚመራው የጠላት ጦር በወልድያ መግቢያ ጥቁር ውሃ አካባቢ መደምሰሱን የመከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡ በዚህ ውጊያ ከ70 በላይ የጠላት ሃይል ሊደመሰስ ችሏል ፡፡ ክፍለ ጦሩ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በአሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የሰላም ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የሰላም ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡   ዘጠኝ አባላት ያሉት እና ከ13 የሲቪክ ተቋማት የተወከሉ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን ያካተተው በአሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የሰላም ልዑኩ በኢትዮጵያ…

ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለሚሰጡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ሽኝት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለሚሰጡ የኪነጥበብ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ማዘጋጃ ቤት የሽኝት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው።   በሽኝት መርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የባህልና ቱሪዝም…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት  ለአፋር ክልል ተጎጂዎች  ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልል መንግስት  አሸባሪው ጁንታ ቡድን በአፋር ህዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት  ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የምግብና የመድኃኒት ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን በአፋር ሰመራ ተገኝተው ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ያስረከቡት…

በቆራጥነት የሚጸኑ እንዲህ ያሉ ወጣቶችን በማግኘቴ ደስ ብሎኛል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምንም ዓይነት ተግዳሮት ቢያጋጥማቸው በቆራጥነት የሚጸኑ ወጣቶችን በማግኘታቸው መደሰታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ‘ማድረግ እችላለሁ’ የሚለው የድል አድራጊዎች አመለካከት ነው ሲሉ…

ወልድያን ለመቆጣጠር የመጣው አሸባሪው ሀይል በመደምሰስ ላይ ይገኛል- የመከላከያ ሰራዊት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ዕዝ የ21ኛ ጉና ክፍለጦር ወልድያን ለመቆጣጠር የመጣው አሸባሪው የጁንታ ሀይል በጉባላፍቶ ወረዳና አካባቢው በመደምሰስ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ የ21ኛ ጉና ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ እንደገለፁት÷ አሸባሪው ሃይልና ርዝራዦቹ ትላንት የመከላከያ…

በውጭ ሀይሎች ደካማና ተላላኪ መንግስት እንዲመሰረት ያለው ምኞት በፍጹም ሊሳካ አይችልም – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ሀይሎች ደካማና ተላላኪ መንግስት እንዲመሰረት ለማድረግ እያደረጉት ያለው ከንቱ ምኞት በፍጹም ሊሳካ አይችልም ሲሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ገለፁ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት በደቡብ ክልል…

የህወሓት የሽብር ቡድን እና የተላላኪዎቹ እቅድ በህዝቦች ህብረት ዛሬም ይከሽፋል-አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሽብር ቡድኑ ህወሓት እና የተላላኪዎቹ እቅድ በህዝቦች ህብረት ዛሬም እንደሚከሽፍ ገለጹ፡፡   ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…

ሁሉም ዜጋ የሀገር ህልውና እና ሰላምን በማስጠበቅ ረገድ በጋራ ሊቆም ይገባል-የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5 ፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ዜጋ የሀገር ህልውና እና ሰላምን ለማስጠበቅ በጋራ ሊቆም ይገባል" ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያ ከገጠሟት ፈተናዎች በድል ትወጣ ዘንድ የሃይምኖት አባቶች ሀገራቸውን በጸሎት እንዲያስቡም ተጠይቋል። "እኛ ኢትዮጵያውያን…