Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ባለፉት ሁለት ሳምንት ከሳዑዲ አረቢያ እና ሌሎች ሃገራት 41 ሺህ በላይ ዜጎች ተመልሰዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ሳምንት ከሳዑዲ አረቢያ እና ሌሎች ሃገራት 41 ሺህ 485 ዜጎችን ወደ ሃገር መመለስ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ…

ኢትዮጵያና ስዊዘርላንድ ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በስዊዘርላንድ መካከል ተደራራቢ ግብርን ለማስወገድ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የስዊዘርላንድ አምባሳደር ታማራ ሞና ተፈራርመውታል፡፡ ስምምነቱ…

የፀጥታው ሀይል ባጠረ ጊዜ አሸባሪውን የህውሀት ቡድን ለመደምሰስ ይሰራል – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፀጥታው ሀይል ባጠረ ጊዜ አሸባሪውን የህውሀት ቡድን ለመደምሰስ እንደሚሰራ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጋር ልዩ አስቸኳይ ጉባኤ…

የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ምክትል ፀሃፊ በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጉብኝት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ምክትል ጸሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፍትስ በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን የስድስት ቀናት ጉብኝት ጀምረዋል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ግሪፍትስ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን እና…