Browsing Tag
የተመረጡ
የህወሓት የጥቃት ሰለባዎች በዱብቲ ሆስፒታል
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በአሸባሪው የህዋሓት ቡድን ጥቃት የደረሰባቸው 48 ንጹሀን ዜጎች በዱብቲ አጠቃላይ ሆስፒታል ህክምና በመከታተል ላይ እንደሚገኙ የፋና የጋዜጠኞች ቡድን ከስፍራው ዘግቧል፡፡
ንጹሀን ዜጎቹ ከቀላል እስከ ከባድ ጉዳት አስተናግደው…
በአፋር ክልል በህጻናት ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አወገዘ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ቃሊ ኩማ በተባለ ቦታ በጤና ጣቢያ ውስጥ ተጠልለው በነበሩ ንጹሀን ዜጎች ላይ ያካሄደውን ጭፍጨፋ የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አወገዘ።
የሚኒስቴሩ የህግ ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ደረጄ ተግይበሉ…
በአፋር በ200 በላይ ንጹሀን ዜጎች ላይ የተፈጸመው ጭፍጨፋ እንዳሳሰበው ዩኒሴፍ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒሴፍ ባሳለፍነው ሃሙስ በአፋር ክልል በጤና ጣቢያ እና በትምህርት ቤት ተጠልለው በነበሩ 100 ህጻናትን ጨምሮ ከ200 በላይ ዜጎች ላይ የደረሰው ጭፍጨፋ እንዳሳሰበው አስታውቋል፡፡
ከሰው ህይወት መጥፋት በተጨማሪም ለተፈናቀሉ ዜጎች ሊውል የነበረ…
የህወሓት የሽብር ቡድን ታጣቂዎች ሰርገው በገቡባቸው አካባቢዎች እየተደመሰሱ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን ታጣቂዎች ሰርገው በገቡባቸው አካባቢዎች እየተደመሰሱ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤትአስታውቋል፡፡
የኮሙዩኒኬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ÷ የህወሓት የሽብር ቡድን…
“ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ፤ የትም፣ መቼም፣በምንም!”
https://www.youtube.com/watch?v=11DKxLmc42s
እንደ ኮሜዲ የምጠላውና ያንገሸገሸኝ ነገር የለም- አርቲስት ሥዩም ተፈራ
https://www.youtube.com/watch?v=e7GBoT0D6Yc
ኢትዮጵያን በድምጻቸው የመረጡት ምንግስት እንጂ አሻልንጉሊት መንግስት አንፈልግም- ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ
https://www.youtube.com/watch?v=rRX9MS5a_2w
ጁንታው ወጣቶቻችንን በስናይፐር ገድሎብናልና ይህን ተግባሩን እንዲደግም አንፈቅድም – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
https://www.youtube.com/watch?v=alAX0Y7FrD4