የሀገር ውስጥ ዜና የ2014 የፌዴራል መንግስት በጀት 561 ነጥብ 67 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ Tibebu Kebede Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት የቀረበውን 561 ነጥብ 67 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዳራሽ ልዩ ስብሰባ በጀቱን አጽድቆታል። በስብሰባው ላይ በፌዴራል መንግስት በጀት ላይ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በተወካዮች ም/ቤት 4ኛ ልዩ ስብሰባ ላይ ከአባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ (ክፍል-1) Amare Asrat Jul 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=DXgNHy12v3M
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ የወጪ ንግድ 18 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ጠ/ሚ ዐቢይ ገለጹ Tibebu Kebede Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ወደ ውጭ ሀገራ የሚላኩ ምርቶች መጠን 18 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የምክር ቤቱ አባላት ላነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡…
ፋና 90 በርካቶችን ከችግር የታደጉት የክብርት አበበች ጎበና ህልፈት #ፋና_ዜና #ፋና_90 Abrham Fekede Jul 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=LQn5aaNiSuc
ፋና 90 ስለክብርት አበበች ጎበና የቅርብ ቤተሰብ፣ የስራ ባልደረባ እና በሳቸው ዙሪያ ጥናት የሰሩ ባለሙያ ስለጠንካራ ስብዕናቸው ይናገራሉ Abrham Fekede Jul 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=HH1U0QUtF4c
ፋና 90 የአየር ጠባይና የስሜት ለውጥ ያላቸውን ግንኙነት የስነ ባህሪና ማህበረሰብ ጥናት ባለሙያው ምን ይላሉ ? #ፋና_ዜና #ፋና_90 Abrham Fekede Jul 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=6lorFjy2qO0
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባውን እያካሄደ ነው Tibebu Kebede Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ልዩ ስብሰባውን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት ነው እያካሄደ የሚገኘው፡፡ ምክር ቤቱ በልዩ ስብሰባው የፌዴራል…
ፋና 90 በዓባይ ላይ የሚሰሩ ምርምሮችን ተቋማዊ ማድረግ ይገባል – ምሁራን Abrham Fekede Jul 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=jKtBCZm74s0
ፋና 90 የኢንዱስትሪ ፓርኮች የአካባቢ ብክለትን የመከላከል ስራ Abrham Fekede Jul 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=msXvDJeRHrQ
የሀገር ውስጥ ዜና በግድቡ ዙሪያ አላስፈላጊ ጫና ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት የሚፈለገውን ውጤት ሊያመጣ አይችልም-አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ለሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ወንድም…