Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያና አልጄሪያ በተለያዩ መስኮች በጋራ የመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፡ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አልጄሪያ በተለያዩ መስኮች በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጀሪያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታኔ ላማምራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅትም…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት የፖለቲካ እና የሰላም ግንባታ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሀፊ ሮዝመሪ ዲካርሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በትግራይ ጉዳይ ላይ ማብራያ የሠጡት ምክትል…

ዐቃቤ ህግ በእነ ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ጀነራል ገብረፃድቃን ገ/ትንሳኤን ጨምሮ በ74 ሰዎች ላይ ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ህግ በእነ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ መዝገብ ጀነራል ገብረፃድቃን ገ/ትንሳኤን ጨምሮ በ74 ሰዎች ላይ ክስ መሰረተ፡፡   የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በተከሳሾች ላይ ክስ የመሰረተዉ ተከሳሾች የፌዴራል መንግስትን በሀይል…

አሜሪካ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በትግራይ ክልል በሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ አሳሰበች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በትግራይ ክልል በሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ላይ እያደረሱ ያለውን ጥቃት እንዲያቆሙ የአሜሪካ መንግስት አሳስቧል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የህወሓት ታጣቂ ሃይሎች በትግራይ ስድተኞች ላይ ጥቃት…

መንግስት 41 ሺህ 485 ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ መመለሱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት 80 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ 41 ሺህ 485 ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ እንዲመለሱ ማድረጉን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አማካኝነት በአስቸኳይ ጊዜ…

አለም አቀፍ ድርጅቶች ህወሃት ሰብዓዊ እርዳታ ለያዙ ተሽከርካሪዎች መንገዱን እንዲከፍት ግፊት ማሳደር አለባቸው – ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አለም አቀፍ ድርጅቶች ህወሃት የአፋርን ክልል መተናኮሱን አቁሞ ሰብዓዊ እርዳታ ለያዙ ተሽከርካሪዎች መንገዱን እንዲከፍት ግፊት ማሳደር እንዳለባቸው ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡ መንግስት የሰብአዊ ዕርዳታ እንዲርደስ ለማስቻል አልሞ…

አዲስ ወግ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ በዴሞክራሲ አንድ እርምጃ፣ የ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ምልከታዎች በሚሉ ርዕሶች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ ውይይቱ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ በአቶ ሰይፈ ደርቤ፣በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና አለም…

በመዲናዋ መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ የተሰበሰበ የዓይነት እና የገንዘብ ድጋፍ ለመከላከያ ሰራዊት ርክክብ እና ሰራዊቱን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች የሽኝት መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው።   በመርሃ ግብሩ የሀገር ሽማግሌዎች፣አርበኞች፣…