Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የጸጥታው ምክር ቤት የህዳሴው ግድብ ድርድር በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ድጋፉን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታው ምክር ቤት የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ወሰነ። ምክር ቤቱ ትላንት ማምሻውን በካሄደው ስብሰባ ÷ የግድቡ ድርድር አሁን እየተካሄደ ባለው በአፍሪካ ህብረት በኩል እንዲካሄድ ያለውን ድጋፍ ገልጿል፡፡…

በሀገር ውስጥና በውጭ ያለን ኢትዮጵያውያን አንድና ብዙ ሆነን በብዙ መስኮች ለማሳካት እንነሣ – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀገር ውስጥና በውጭ ያለን ኢትዮጵያውያን አንድና ብዙ ሆነን በብዙ መስኮች ለማሳካት እንነሣ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‘‘ብዙ ሆነን፣ ብዙ ነገሮችን በብዙ መስኮች…

የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር የሚታየው በጸጥታው ምክር ቤት ሳይሆን በአፍሪካ ህብረት ነው-ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር የሚታየው በጸጥታው ምክር ቤት ሳይሆን በአፍሪካ ህብረት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚስትር ደመቀ መኮንን…

ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ የበረራ ፍቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ የበረራ ፍቃድ ሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት ያላቸው አካላት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ የበረራ ፍቃድ…

ቦርዱ በዚህ ሳምንት የተጠቃለለ የምርጫ ውጤት እንደሚያሳውቅ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ ሳምንት የተጠቃለለ የምርጫ ውጤት እንደሚያሳውቅ ገለጸ። ድምጽ በተሰጠባቸው ሁሉም የምርጫ ክልሎች ውጤት ተጠቃሎ መግባቱን የቦርዱ የኮሙዩኒኬሽን ሃላፊ ሶሊያና ሽመልስ ተናግረዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ለቦርዱ…

መከላከያ ሰራዊትን ከትግራይ ክልል ማስወጣት የተጀመረው ከአንድ ወር በፊት መሆኑን ጠ/ሚ ዐቢይ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሰራዊትን ከትግራይ ክልል ማስወጣት የተጀመረው ከአንድ ወር በፊት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ…

ለሰላም የሚከፈል ማንኛውንም ነገር እንከፍላለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም የሚከፈል ማንኛውንም ነገር እንከፍላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይአሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምክር ቤት አባላት ለሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ኢትዮጵያ በሰላምና በትብብር መልማት ትፈልጋለች ብለዋል፡፡…

የ2014 የፌዴራል መንግስት በጀት 561 ነጥብ 67 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ2014 በጀት ዓመት የቀረበውን 561 ነጥብ 67 ቢሊየን ብር በጀት አጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዳራሽ ልዩ ስብሰባ በጀቱን አጽድቆታል። በስብሰባው ላይ በፌዴራል መንግስት በጀት ላይ…