Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሀረር ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ሀረር ገባ፡፡ የልዑካን ቡድኑ ድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላን…

የኤርትራ መንግስት ወታደሮቹን ከኢትዮጵያ ድንበር ለማስወጣት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ መንግስት ወታደሮቹን ከኢትዮጵያ ድንበር ለማስወጣት ተስማማ፡፡ በኤርትራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ባደረጉት ውይይት ነው ስምምነት ላይ የደረሱት። በዚህም…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አስመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት አስመራ ገብተዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች በሁለትዮሽና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና የልዑካን ቡድናቸው አስመራ…

ምክር ቤቱ እየተሻሻለ የቆየውን የንግድ ህግ ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ34 ዓመታት እየተሻሻለ የነበረው የንግድ ህግ ረቂቅ አዋጅ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤተር ጸደቀ፡፡ ረቂቅ አዋጁ ላለፉት 62 ዓመታት በስራ ላይ የነበረውና ከ1979 ዓ.ም ጀምሮ ማሻሻያ ሲደረግበት ቆይቶ በተለያየ ምክንያት ሳይቋጭ መቆየቱ…