የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን መልዕክተኛ ሴናተር ክሪስ ኩንስ በኢትዮጵያ ትልቅ ለውጥ እንደሚኖር አመለከቱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን መልዕክተኛ ሆነው ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት ሴናተር ክሪስ ኩንስ በኢትዮጵያ ትልቅ ለውጥ እንደሚኖር የሚያመላክቱ ተስፋ ሰጪ ሁኔታዎች መኖራቸውን አመለከቱ።
በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ በተመለከተ…