Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸው በዋናነት በሃገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር ተብሏል፡፡ ከደቡብ ኮሪያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ሃዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሲዳማ ክልል ሃዋሳ ከተማ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሃዋሳ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የሃገር ሽማግሌሎች፣የከተማው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል…

አቶ ደመቀ መኮንን ከፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔካ ሃቪስቶ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸው የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት ቀጣይ አካል መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ…

የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ገንቢ ሚና ሊጫወት እና ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ጎን ሊቆም ይገባል – የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ገንቢ ሚና እንዲጫወት እና ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ጎን እንዲቆም አሳሰበ፡፡ ምክር ቤቱ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለአሜሪካ ተወካይና የመጋቢት ወር…

የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የለውጥ ስራዎች መደገፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የለውጥ ስራዎች መደገፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በቤልጂየም ብራሰልስ በሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ፅህፈት ቤት ፊት ለፊት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ገጽታ ለዓለም ለማስተዋወቅ ያለመ የድጋፍ ሰልፍ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር ገንቢ በሆነ መልኩ በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን አስታወቁ፡፡ አምባሳደር ታዬ ለተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሳህራዊ አረብ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሳሌም ኦልድ ሳሌክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሳህራዊ አረብ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሳሌም ኦልድ ሳሌክ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ ውይይቱን ያካሄዱት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ከሀገሪቱ…

ቦርዱ 47 ፓርቲዎችንና 8 ሺህ 209 እጩዎችን መመዝገቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 47 ፓርቲዎችንና 8 ሺህ 209 እጩዎችን መመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ በ673 የምርጫ ክልሎች ላይ ነው የእጩዎች ምዝገባ ያካሄደው፡፡ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ…