የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለ125ኛው የዐድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የጀግንነት፣ የሀገር ፍቅር ስሜትና የጦርነት ጥበብ ውጤት ነው፡፡ ጎራዴ ታጥቆ መድፈኛን ለመጣል ከመንደርደር የበለጠ ጀግንነት የለም፡፡ ልዩነትን ወደ ጎን ጥሎ በጋራ ለአንድ ሀገር ግንባርን ለባሩድ፣ አንገትን ለካራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሁለት መንገዶች ግንባታ ተጀመረ Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተያዘላቸው ሁለት መንገዶች ግንባታ ተጀመረ፡፡ የአርብ ገበያ -ሰከላ -ቲሊሊ ሎት ሁለት 62 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት እና የደንበጫ - ሰቀላ እና የቢቡኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገለጸ Tibebu Kebede Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት ለትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። በዚህ ስራም ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በቅርበት እየሰራ እንዳለም አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚነስቴር እንዳስታወቀው 70 በመቶ የሚሆነውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ Feven Bishaw Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ፡፡ ፓርቲው የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ የማድረግ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ መርሃ ግብሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች በእጩዎች ምዝገባ ላይ ለሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ጥቆማ እንዲሰጡት ምርጫ ቦርድ ጠየቀ Tibebu Kebede Feb 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የእጩዎች ምዝገባ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮች ጥቆማ እንዲሰጠው ጠየቀ፡፡ ቦርዱ ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን እያስመዘገቡ እንዳለ ጠቁሟል፡፡ በመሆኑም የእጩዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአድዋ መንፈስ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ወደ ከፍታ ማማ እናሸጋግራለን – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Tibebu Kebede Feb 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአድዋ መንፈስ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ወደ ከፍታ ማማ እናሸጋግራለን አሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፡፡ የጋራ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የሚያስችል ብሄራዊ የምክክር መድረክ በሸገር ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ…
ፋና 90 የኦሮሚያ ክልል የስራ ኃላፊዎች የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ጉብኝት Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=0xUyVMSYPyw
ፋና 90 በአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ዋጋ ማረጋጋት ስራዎችን ለመምራት በምክትል ከንቲባ የሚመራ ግብረሃይል ተቋቋመ Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=QJCeqD_h2f8
ፋና 90 25ኛው የአድዋ ድል በአል ህብረብሄራዊ አንድነትን ማስቀጠል በሚያስችል መልኩ እየተከበረ ነው Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=SxP5JSU8fvE
ፋና 90 የአድዋ ድል ተምሳሌትነት ለዓለም Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=KQ8jMKpR-Zg