የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በቀጠናዊ እና ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም ውይይቱም ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው Tibebu Kebede Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ 46ኛው የተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባ ዛሬ በበይነ መረብ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በስብሰባው ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክር ቤቱ ግምገማ በየመሥሪያ ቤቶቹ የተካሄዱ ዐበይት ክንውኖች የታየበት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Tibebu Kebede Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ባለፉት ስድስት ወራት በእያንዳንዱ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤት አማካኝነት የተካሄዱ ዐበይት ክንውኖችን መመልከቱን ገለፁ። አስቻይ ሁኔታዎች፣ ተግዳሮቶች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ስድስተኛው የናይል ተፋሰስ ልማት ፎረም ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚከናወነው ስድስተኛው የናይል ተፋሰስ ልማት ፎረም ዛሬ ተጀመረ፡፡ የፎረሙ ማስጀመሪያ መርሃግብር የተካሄደው ዛሬ ዑጋንዳ ባስተናገደችው በዌቢናር በተደረገው 22ኛው የናይል ቀን ሲከበር ነው፡፡ የውሃ መስኖና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ከክልሎችና ከከተማ አስተዳደሮች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አሰባሰበ Tibebu Kebede Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ይፋዊ የመንግስት ምስረታ ሥነ-ስርአት በሀዋሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የሲዳማ ክልል ይፋዊ የመንግስት ምስረታ ሥነ-ስርአት የፌዴራል እና የክልል የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የተካሄደው፡፡ ዛሬ ይፋዊ የክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ Abrham Fekede Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሚያካሂደውንና በዓመታዊ ዕቅድ መሠረት የተካሄደውን የግማሸ ዓመት ብሔራዊ የሥራ ክንውን ምዘና መርተዋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምዘና የተካሄደው 2013 ዓ.ም. መጋመሱን ተከትሎ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኒው ዮርክ ለህዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚሰጥና እና ተሟጋች ቡድን ተመሰረተ Meseret Demissu Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤ.ቢ.ሲ) በኒው ዮርክ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚሰጥ እና ተሟጋች ቡድን መመስረቱን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በቲውተር ገጻቸው ላይ ገልጸዋል። በበየነ መረብ በተካሄደው በዚህ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በኮንታ ልዩ ወረዳ ለኮንታ የመስክ ሆስፒታል የሚሆን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ Abrham Fekede Feb 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኮንታ ልዩ ወረዳ ለኮንታ የመስክ ሆስፒታል የሚሆን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻ ቸው እንዳስታወቁት የ'ገበታ ለሀገር' ዕቅድ አንድ አካል ነው ብለዋል። በሁለት ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን በዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Meseret Awoke Feb 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። በውጭ ግንኙነት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አባል በመሆን፤ በጤናው ዘርፍ ከድሆች ጓዳ የዘለቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ገበታ ለሀገር እውን እንዲሆን አስተዋጽዖ ያበረከቱ አካላትን አመሰገኑ Meseret Awoke Feb 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገበታ ለሀገር እውን እንዲሆን አስተዋጽዖ ያበረከቱ አካላትን አመሰገኑ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ "የበኩላችሁን ላዋጣችሁ በሀገር ውስጥ እንዲሁም ከሀገር ውጪ የምትገኙ መላው ኢትዮጵያውያን ጥልቅ ምሥጋናዬን…