የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን አረፉ Meseret Awoke Feb 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን በሕክምና ሙያ፣ በሀገር ሽማግሌነት፣ በዕርዳታ አስተባባሪነት እና በዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባልነት ሀገራቸውን ያገለገሉ ነበሩ ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የ’ገበታ ለሀገር’ መርሐ ግብር የሶስቱን መዳረሻዎች መገለጫ በኤግዚቢሽን መልክ እንዲቀርብ አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት… Feven Bishaw Feb 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጎርጎራ፤ወንጪ እና ኮይሻ መዳረሻዎችን መገለጫ በኤግዚቢሽን መልክ እንዲቀርብ አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ለረዥም ጊዜ…
ፋና 90 ከነዳጅ ጋር ተያይዞ የክፍያ ስርዓቱ በካሽ እንዲሆን መወሰኑ ላይ የነዳጅ አዳዮች ማህበር ላቀረቡት ቅሬታ የነዳጅ አቅራቢዎች ድርጅት ምላሽ Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=CliOAQxnD7E
ፋና 90 ጁንታው በዋሻ ውስጥ ሆኖ የትግራይን ህዝብ ለማደናገር የሚያደርገው ጥረት አይሳካም -የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሀመድ ተሰማ… Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=EJbd2IcfFao
ፋና 90 ከነዳጅ ጋር ተያይዞ የክፍያ ስርዓቱ በካሽ እንዲሆን መወሰኑን ተከተሎ የነዳጅ አዳዮች ማህበር ቅሬታ Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=1yzC7-8uu5Y
ፋና 90 አድዋን በስእል የሚያስቃኘን ሰዓሊ ተስፋዬ ንጉሴ Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=kqt-a51abzY
ፋና 90 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ እየተካሄደ ያለውን የእጩዎች ምዝገባ አስመልክቶ በምርጫ ጣቢያዎች የተደረገ ቅኝት Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=RuTWPFR0QGA
ፋና 90 ለሁለት ቀናት የሚቆየው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛው የፓርላማ የምርምር ኮንፈረንስ ̎ፓርላማ፣ ዴሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብቶች ̎በሚል ርዕስ… Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Ot6ZdQ6Ibfk
የሀገር ውስጥ ዜና በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በቡድን በመደራጀት የዘረፋ እና የግድያ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 53 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በቡድን በመደራጀት የዘረፋ እና የግድያ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 53 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል እና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና መገናኛ ብዙሃን ማህበረሰባዊ ቸልተኝነት በሚታይ ወቅት ህዝብን ማንቃታቸው ተገቢ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Demissu Feb 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መገናኛ ብዙሃን ማህበረሰባዊ ቸልተኝነት በሚታይ ወቅት ህዝብን ማንቃታቸው ተገቢ ነው ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ኢቢሲ በአዲስ አበባ ነዋሪዎች የማስክ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የሰራውን ፕሮግራም መነሻ…