Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጁንታው በዋሻ ውስጥ ሆኖ የትግራይን ህዝብ ለማደናገር የሚያደርገው ጥረት አይሳካም- መከላከያ ሰራዊት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጁንታው በዋሻ ውስጥ ሆኖ የትግራይን ህዝብ ለማደናገር የሚያደርገው ጥረት እንደማይሳካ መከላከያ ሰራዊት ገለፀ። የአገር መከላከያ ሰራዊትን ስም በማጥፋት ህዝብን ብዥታ ውስጥ ለመክተት የሚንቀሳቀሱ መገናኛ ብዙሃንን በህግ እንደሚጠይቅም አስታውቋል።…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በወታደራዊ ጉዳዮች ላይ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች መካከል ወታደራዊ ስምምነት ተፈረመ፡፡ በደቡብ ሱዳን ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ጆንሰን ጁማ ኡኮት የተመራው የደቡብ ሱዳን የመከላከያ ከፍተኛ ጀኔራል መኮንኖች ልዑክ፥…

ኢትዮጵያ እና ህንድ የሃገራቱን ግንኙነት ማጠናከር የሚያስችሉ ስምምነቶችን ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሸንከር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት የሃገራቱን ግንኙነት ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማሳደግ በሚቻልበት አግባብ ላይ ውጤታማ…

84ኛው የሰማዕታት ቀን ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በ84ኛው የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ላይ በስድስት ኪሎ የመታሰቢያ ሀውልት በመገኘት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በተጨማሪም የአባት አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ልጅ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የክልል ፕሬዚዳንቶችና ርዕሰ መስተዳድሮች ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር የሚሆን የአንድነት ንቅናቄን አስጀምሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የክልል ፕሬዚዳንቶች እና የከተማ ርዕሰ መስተዳድሮች ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር እንዲሁም ለክልሉ ሕዝብ የሚሆን የአንድነት ንቅናቄን አስጀምረዋል። ንቅናቄው ዛሬ ከሰዓት በበይነ መረብ በታገዘ ስብሰባ መጀመሩን…

አቶ ደመቀ መኮንን በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች መኖሪያ ህንጻን መረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች መኖሪያ ህንጻ መርቀዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስላደረገው ትብብር አመስግነዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ…