Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንን ለመመገብ ቀን ከሌት የሚተጉ አርሶ አደሮችን አመሰገኑ 

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንን ለመመገብ ቀን ከሌት የሚተጉ አርሶ አደሮችን አመስግነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ÷በየማሳው ያለ መታከት በመትጋት  ሊመግቡን ደፋ ቀና የሚሉ ጀግኖቻችን ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል።…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮችና ከሀገራቱ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮችና ከሀገራቱ ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከህብረቱ አምባሳደሮችና ከሃገራቱ ተወካዮች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ነው የተመካከሩት፡፡…

በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበርያ ኢንዱስሪ ፓርክ የተሰማሩ ባለሀብቶች ከማህበራት ጋር ትስስር መፍጠራቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበርያ ኢንዱስሪ ፓርክ የውጭ ምንዛሪ ግኝት ላይ የሚኖረው አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው ተባለ፡፡ ኢንዱስትሪ ፓርኩ የሚጠቀምባቸው ከ90 ከመቶ በላይ የሚሆኑትን ግብዓቶች የሀገር ውስጥ ምርችን የሚጠቀም በመሆኑ…

ንግድ ቢሮ በዘይት ዋጋ ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በዘይት ዋጋ ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አከበረኝ ውጋገን በቅርቡ በዘይት  ዋጋ ላይ የተከሰተው የዋጋ ጭማሪ ምክንያታዊ…

የኦሮሚያ ክልል የዓድዋን በዓል በክልሉ በሚገኙ ሁሉም ዞኖች እና ከተሞች የሚያከብር መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ 125ኛውን የዓድዋ የድል በዓል ለማክበር ዝግጅት መጀመሩን የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ…

የአስር ዓመት የልማት እቅድ በሁሉም ዘርፍ ስኬታማ እንዲሆን የትራንስፖርት ዘርፉን በቀዳሚነት ማዘመን ያስፈልጋል-  አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የአስር አመት የልማት እቅድ በሁሉም ዘርፍ ስኬታማ እንዲሆን የትራንስፖርት ዘርፉን በቀዳሚነት ማዘመን እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ አቶ  ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የትራንስፖርት ዘርፉ የአስር አመታት…

ኢትዮጵያ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኤምባሲዋን እንደገና ለመክፈት ማቀዷን ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ  ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኤምባሲዋን በቅርቡ እንደገና  ለመክፈት ማቀዷን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንቷ ይህንን ያስታወቁት  ከሀገሪቱ  ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር በኪንሻሳ ብሄራዊ ቤተመንግስት ከተወያዩ…

በክልሎች ወሰን አካባቢዎች የሰላም እና የጋራ ልማት እቅድ ስምምነቶችን ማከናወን ለሀገራዊ እድገት ወሳኝ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች ውስጣዊ እና አስተዳደራዊ ወሰን አካባቢዎች የሰላም እና የጋራ ልማት እቅድ ስምምነቶችን ማከናወን አስተማማኝ የሀገራዊ እድገት ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

21 ሺህ 695 የጋራ መኖርያ ቤቶችና ከ13 ሚሊየን በላይ ካሬ መሬት በህገወጥ መንገድ መያዛቸው መረጋገጡን ወ/ሮ አዳነች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከመሬት ወረራና ባለቤት አልባ ህንፃዎች እንዲሁም ከኮንዶሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች ዙሪያ የተደረገ የማጣራት ውጤት ላይ መግለጫ እየሰጡ ነው። በመግለጫቸውም  በአጠቃላይ በከተማችን 13…

ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳይ ከሱዳን ጋር የምትደራደረው በቅድሚያ የሱዳን ኃይል የያዘውን መሬት ሲለቅ ነው- አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳይ ከሱዳን ጋር ለመደራደር በቅድሚያ የሱዳን ኃይል የያዘውን መሬት ሲለቅ መሆኑን አምባሳደር ዲና አስታወቁ፡፡ ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳይ ከሱዳን ጋር የምትደራደረው በቅድሚያ የሱዳን የጦር ሃይል ድንበር አልፎ የያዘውን የኢትዮጵያ…