Browsing Tag
የተመረጡ
ባህር ዳር ዩንቨርስቲ ለወራት ተቋርጦ የነበረውን የመማር ማስተማር ስራ ቀጥሏል
https://www.youtube.com/watch?v=DgKDzFr9Wt0
የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የጥፋት ሃይሎችን እግር በእግር ተከትሎ በቁጥጥር ስር በማዋል ለሚመለከተው የፍትህ ተቋም እንዲቀርቡ ማድረጉን ገለጸ
https://www.youtube.com/watch?v=tq8Wr4pB808
የኦሮሚያና ሶማሌ ክልል የጋራ ልማትን ለማስጠበቅና ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችል የ5 ዓመት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመዋል
https://www.youtube.com/watch?v=6DA6WrSisnM
ህብረተሰቡ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ትክክለኛነት በጥንቃቄ ማጣራት ይኖርበታል- ብልፅግና ፓርቲ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ማንኛውንም ጉዳይ አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቀቁ መረጃዎችን ትክክለኛነት በጥንቃቄ ማጣራት ይኖርበታል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡
ፓርቲው ባወጣው መግለጫ በአሁኑ ወቅት በመላው አለምም ሆነ በአገራችን በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ ሃሰተኛ…
ጆሴፍ ማጉፊሊ በታንዛኒያ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ከእስር ለመልቀቅ ወሰኑ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ማጉፊሊ በሀራቸው የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ክእስር ለመልቀቅ ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ጋር መስማማታቸውን ገለፁ።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ማጉፊሊ የሁለትዮሽ ውይይት ካደረጉ በኋላ በጋራ መግለጫ…
የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል የአምስት አመታት የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ከ222 ሚሊየን ብር በላይ የአምስት አመታት የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
የኦሮሚያ እና የሱማሌ ክልል የሰላም እና የልማት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡
በጋራ የምክክር መድረኩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…
የፌደራል ፣የክልሎችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ በላሊበላ ከተማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፣የክልሎችናየሁለቱ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ በላሊበላ ከተማ እየተካሄደ ነው ።
በላሊበላ ከተማ እተካሄደ ባለው የፌዴራል ፣ የክልልና ከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ ላይ አዲሱ…
ለፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የታንዛኒያው ፕሬዘዳንት ጆሴፍ ማጉፉሊ አቀበባል አደረጉላቸው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ታንዛኒያ ሲገቡ የሀገሪቱ ፕሬዘዳንት ጆሴፍ ማጉፉሊ አቀበባል አደረጉላቸው።
ፕሬዚዳንቷ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ነው ወደ ታንዛንያ ያቀኑት።
በዚህ ወቅት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለፕሬዚዳንት ጆሴፍ ማጉፉሊ የኢትዮጵያን…
የአፈ-ጉባዔዎች የምክክር መድረክ በላሊበላ ይካሄዳል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል አፈ-ጉባዔዎች የምክክር መድረክ ከነገ ጀምሮ በላሊበላ ከተማ ይካሄዳል፡፡
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ እና ምክትል አፈ-ጉባዔ ሽታዬ ምናለ ላሊበላ ገብተዋል።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት…