Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የህወሀት የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል- የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር ቀንዓ

የህወሀት የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል- የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር ቀንዓ አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሀት የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀንዓ ያደታ ገለፁ። የመከላከያ ሚኒስትሩ በህወሀት ተልዕኮ ተሰጥቷቸው በህግ ማስከበርና…

ጠ/ሚ ዐቢይ በጤና ሚኒስቴር የሰው ሰራሽ አካል እና የአካል ድጋፍ ማደራጃ ድርጅትን ጎብኝተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በጤና ሚኒስቴር የሰው ሰራሽ አካል እና የአካል ድጋፍ ማደራጃ ድርጅትን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰው ሰራሽ አካል እና የአካል ድጋፍ ማደራጃ ድርጅትን ጉብኝት ያካሄዱት ረፋድ ላይ ነው፡፡ ድርጅቱ…

የ10 ዓመት የልማት እቅድ ኢትዮጵያን ከቀጠናው ሀገራት ጋር በልማት የሚያስተሳስር ነው – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ዓመት የልማት እቅድ ኢትዮጵያን ከቀጠናው ሀገራት ጋር በልማት የሚያስተሳስር ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ የአስር አመቱ የልማት ዕቅድን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ የልማት አጋሮች እና ዲፕሎማቶች ጋር እያደረጉት…

በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በአፋር ክልል የተገነባው13ኛው ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በአፋር ክልል አውሲ-ረሱ ዞን ዱብቲ ወረዳ የተገነባው13ኛው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ ተመረቀ። በጽህፈት ቤቱ ከተገነቡት 20  ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ የሆነዉ ዱብቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት…

የርዕሰ መሥተዳድሮችና አፈ ጉባኤዎች የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አዘጋጅነት የሚካሄደው የርዕሰ መሥተዳድሮችና አፈ ጉባኤዎች የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ "መልካም ጉርብትና ለኢትዮጵያ ብልጽግና"  በሚል መሪ ሀሳብ ነው የሰሜንና ምዕራብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች…

ም/ጠ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ለአምባሳደር ራይነር ሽኝት አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ባለፉት ሶስት ዓመታት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ለነበሩት ማይክል ራይነር ሽኝት አድርገዋል። ከአምባሳደሩ ጋር በነበራቸው ቆይታ ለረጅም ጊዜ የዘለቀውን የሀገራቱን ግንኙነት…

ሲዋጉና ሲያዋጉ የነበሩ 18 ከፍተኛ መኮንኖች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጁንታው ታጣቂ ሃይል ጋር በመሰለፍ ከመቀሌ እስከ ቆላ ተንቤን ሲዋጉና ሲያዋጉ የነበሩ 18 ከፍተኛ መኮንኖች በመከላከያ ሠራዊትና የፌዴራል ጸጥታ ሃይሎች የጋራ አሰሳና ፍተሻ ስራ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ከጁንታው የጥፋት ቡድን ጋር በማወቅም ይሁን…