Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርአት የወደፊት ሁኔታ ላይ ለመምከርና ለማቀድ የተቋቋመውን ኮሚሽን ሰበሰቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርአት የወደፊት ሁኔታ ላይ ለመምከርና ለማቀድ የተቋቋመውን ኮሚሽን ሰበሰቡ፡፡ ከመላው ዓለም የተውጣጡ ምሁራንንና ባለሙያዎችን ያቀፈው ኮሚሽኑ ለወደፊት ዘመናዊ እና ሁሉን አቀፍ ትምህርት ምን…

የጥምቀት በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥምቀት በዓል በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ዛሬ ተከብሯል። በመላ ሀገሪቱ ትናንት ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህሩ በመውረድ በዚያው ማደራቸው ይታወቃል።…

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እየቀረበ ነው- የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ የሀገራችን ክፍል የህግ ማስከበር ሂደት ከተጠናቀቀ ወዲህ ምግብ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች እና የሕክም አቅርቦቶችን የያዘ የሰብዓዊ ድጋፍ በትግራይ ክልል ለሚገኙ 1ነጥብ 8 ሚሊየን ተጠቃሚዎች ደርሷል፡፡ በክልሉ 2 ነጥብ 5…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል ስናከብር የግድ ሁለት ነገሮችን እናስታውሳለን። የመጀመሪያው በዓሉ የትኅትና በዓል መሆኑን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለብርሃነ ጥምቀቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ ሽመልስ አብዲሳ…

የአድዋ ድል አባቶቻችን እና አያቶቻችን በመደማመጥ፣ በመከባበር፣ በአንድነት እና በመዋደድ ያስመዘገቡት የድል ክብረ ወሰን ነው -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 8ኛ ዙር የአድዋ ተጓዦችን ስንቅ በመስጠት ሸኝተዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በሽኝት መርሀ ግብሩ ላይ ÷ የአድዋ ድል አባቶቻችን እና አያቶቻችን በመደማመጥ፣…

የሚኒስትሮች ኮሚቴ የዕለት ደራሽ ድጋፍን ከማሳለጥ በተጨማሪ የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ የማቋቋምና መሰረተ ልማትን ወደነበረበት የመመለስ ርብርብ መቀጠሉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ አስቸኳይ ጊዜ አስተባባሪ ማዕከል ዘርፈ ብዙ ምላሽ ሰጪ የሚኒስትሮች ኮሚቴ የዕለት ደራሽ ድጋፍን ከማሳለጥ በተጨማሪ በየአካባቢው የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ የማቋቋምና መሰረተ ልማትን ወደነበረበት የመመለስ ርብርብ መቀጠሉን ገለጸ።…