ፋና 90 ምክር ቤቱ የዜጎች ሞት፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም ስለሚቆምበት ሁኔታ እና ተጎጂዎች በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ለማድረግ የሚሰራ ቡድን እንዲቋቋም ውሳኔ አሳልፏል Meseret Demissu Jan 21, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=fl5EADbYGf4
ፋና 90 የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ በትግራይ እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን እየተደረገ ያለውን ሰብዓዊ ድጋፍ… Meseret Demissu Jan 21, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=XyZh1-Atcik
ፋና 90 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትግራይ ክልል ህግ በማስከበሩ ሂደት ለተጎዱ ዜጎች ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Jan 21, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZkKlw3Pfka0
ፋና 90 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የትኩረት አቅጣጫዎች እና ያመጡት ውጤት Meseret Demissu Jan 21, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=TQjCIxKbIN0
የሀገር ውስጥ ዜና የጁንታውን ታጣቂ ሃይል በመምራትና በማዋጋት የተሳተፉት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ እጃቸውን ሰጡ Tibebu Kebede Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት አባላት የነበሩትና በጡረታ በክብር የተሰናበቱት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ እጃቸውን በሰላም መስጠታቸውን የሃገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ። የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ ስቴት ዲፓርትሜንት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናዥ ጋር በስልክ ተወያዩ Meseret Awoke Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ ስቴት ዲፓርትሜንት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናዥ ጋር በስልክ ተወያዩ። አቶ ደመቀ በሰሜን የአገራችን ክፍል ስለተካሄው የህግ ማስከበር ዘመቻ፣ በትግራይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ በመተው ችግሩን በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን አለባት-ጀነራል ብርሃኑ ጁላ Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በሶስተኛ ወገን የተደገሰላትን የጦርነት ወጥመድ ወደ ጎን በመተው የድንበሩን ጉዳይ በድርድር ለመፍታት ቁርጠኛ መሆን እንዳለባት የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። የትግራይ ህዝብ ጁንታው ተመልሶ እንደሚመጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳን ድንበሯን በተጠናከረ መንገድ እድትጠብቅ እንጂ የኢትዮጵያን መሬት እንድትይዝ ፈቃድ የሰጣት የለም- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ሱዳን መካከል ያለው ውዝግብ በሰላምዊና በድርድር እንዲፈታ ኢትዮጵያ አሁንም ዝግጁ ናት ብሏል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ሱዳን በድንበር…
Uncategorized በ’ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ በስምንተኛ ዙር ገንዘብ ገቢ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና ቀረበ Tibebu Kebede Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በ'ገበታ ለሀገር' ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ ያደረጉና ደረሰኝ በመላክ ላሳወቁ ተቋማት ምስጋናውን አቀረበ፡፡ በዚህ መሰረት ጋምቤላ ክልል - 11 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ሐረሪ ክልል - 5 ሚሊየን ብር ሶማሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ሕጋዊ ምዝገባ ላጠናቀቁ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክት እንዲያስገቡ ጥሪ አቀረበ Meseret Demissu Jan 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ለማከናወን ሕጋዊ ምዝገባ ላጠናቀቁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከጥር 13 እስከ ጥር 18 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ቀናት የምርጫ ምልክት እንዲያስገቡ ጥሪ አቅርቧል። የምርጫ ምልክት መረጣው…