Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ አባይ ወልዱና ዶ/ር አብርሃም በቁጥጥር ስር ሲውሉ በመከላከያ ሠራዊት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ያደረጉ እርምጃ ተወስዶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሃገርን ለመበታተን አቅደው በመከላከያ ሠራዊት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ያደረጉ ዋነኛ የጁንታው አመራሮች እርምጃ እንደተወሰደባቸው ተገለፀ። ዋነኛ የጁንታው አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ከሃገር መከላከያ ሠራዊቱን በማስከዳት ተግባር ላይ ተሰማርተው…

ሱዳን የባለሙያዎቹ የተጨማሪ ሃላፊነት ቢጋር ካልተዘጋጀ በቀር ውይይት መካሄድ አይችልም የሚል አቋም መያዟ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዛሬው ዕለት በበይነ-መረብ ስብሰባ አካሂደዋል። ስብሰባው በደቡብ አፍሪካ የዓለምአቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር እና የኣፍሪካ ህብረት አስፈጻሚ ምከር ቤት ሊቀመንበር ሰብሳቢነት…

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 5ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል። ጉባኤው በነበረው የአንድ ቀን ቆይታ በክልሉ በየእርከኑ የሚገኙ የምክር ቤቱ አባላት የሕዝብ ተወካዮችን ብዛት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ…

ስብሃት ነጋን ጨምሮ በቁጥጥር ስር የዋሉ ዘጠኝ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋን ጨምሮ በቁጥጥር ስር የዋሉ ዘጠኝ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል። የሀገር መከላከያ ሰራዊት የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች…

ጠ/ሚ ዐቢይ ፕሮፌሰር ሂሩት ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነርነት በእጩነት በመቅረባቸው ድጋፋቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነርነት በእጩነት በመቅረባቸው ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ፕሮፌሰር ሂሩት…

ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና የፀጥታ ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና የፀጥታ ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጆሴፍ ቦረል ጋር በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በስልክ ተወያዩ። አቶ ደመቀ ክላስተርን መሠረት ባደረገ…

የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ገለፀ። በአገራችን ላለፉት 27 አመታት የማተራመስ ስትራቴጂ የነደፈ…