የመተከል ግጭት የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የታለመ መሆኑን በመገንዘብ ለመፍትሄው ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና ሃገር ሽማግሌዎች መማክርት ጥምረት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሃገር ሽማግሌዎች ጋር በአሶሳ ከተማ ተወያይተዋል፡፡
የሃገር ሽማግሌዎች ተወካይ ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ እንዳሉት ÷ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል…