Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሃይማኖት አባቶች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት አባቶች የ2013 ዓ∙ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት ለምዕመናን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹ አቡነ ማቲያስ፤ በነገው እለት የሚከበረውን…

ማኅበሩ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ እና መልሶ ማቋቋም የገቢ ማሰባሰቢያ እርዳታ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የፀጥታ ችግር፣ የጎርፍ መጥለቅለቅ፣ የአንበጣ መንጋ ፣ ኮቪድ 19 እና ሌሎችም ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች የተከሰቱባቸውን ስፍራዎች ለማቋቋም የሰብዓዊ ድጋፍ ለማሰባሰብ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ…

በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በሚያጋጥሙ ችግሮች ላይ ያተኮረ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና የጠቅላይ ሚኒስትር አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ግርማ ብሩ የሚመራው በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የሚያጋጥሙ ማነቆዎችን ለመፍታት የተቋቋመው የቅንጅት መድረክ መደበኛ ስብሰባውን…

ኢትዮጵያ ለኢትዮ ሱዳን የድንበር ልዩነት ጦርነት መፍትሄ አይደለም ብላ ታምናለች – አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጦርነት ለኢትዮ ሱዳን የድንበር ልዩነቱ መፍትሄ አይደለም ብላ እንደምታምን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፁ። ቃል አቀባዩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ  ሰጥተዋል።…

ጠ/ሚ ዐቢይን ጨምሮ አራት ኢትዮጵያውያን ከ100 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ውስጥ ተካተቱ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒው አፍሪካ መፅሄት በፈረንጆቹ 2020 በአፍሪካ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን ይፋ አድርጓል። መፅህሄቱ ይፋ ባደረገው የ2020 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ…

ምክትል /ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለአምባሳደሮች፥ ሰብአዊ እና የመልሶ ማቋቋም ለጋሾች ቡድን ተወካዮች በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ውይይቱ የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣ የውጭ ጉዳይ…