Browsing Tag
የተመረጡ
ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላት አንዷ የሆኑት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ።
ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በህውሓት ከፍተኛ አመራርነት፣ በመንግስት ከፍተኛ ሃላፊነት እንዲሁም በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት…
ሀገርን ማገልገል የጀመሩትን እያጠናቀቁ ባቀዱበት መሥመር ለሌላ ስኬት መጓዝን ይጠይቃል- ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገርን ማገልገል የጀመሩትን እያጠናቀቁ ባቀዱበት መሥመር ለሌላ ስኬት መጓዝን እንደሚጠይቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ጎሮ አካባቢ የተተከሉ ችግኞችን ውሃ አጠጥተዋል።…
ወደ መደበኛ ስራው የተመለሰው አርሶ አደር በአዲ ረመፅ ዙሪያ
https://www.youtube.com/watch?v=FEp-lFjCpd0
ኢትዮጵያ ዴሞክራሲን ለመገንባት በትክክለኛ ጎዳና ላይ ትገኛለች – አምባሳደር ሂሩት ዘመነ
አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤልጅየም የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲን ለመገንባት በትክክለኛ መንገድ ላይ መሆኗን ገለጹ።
አምባሳደር ሂሩት በብራሰልስ በተካሄደው ስብሰባ በትግራይ የተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ የውስጥ ጉዳይ መሆኑን…
ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር ላላት ወዳጅነት ትኩረት እንደምትሰጥ ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር ላላት ወዳጅነት ትኩረት እንደምትሰጥ አስታውቃለች።
በኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ እና የአፍሪካ ህብረት ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ጆርጅ ኦሪና በኬንያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አምባሳደር መለስ አለምን በጽህፈት ቤታቸው…
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ አመት የስራ ዘመን ሁለተኛ ልዩ ስብሰባ (ክፍል 2)
https://www.youtube.com/watch?v=OTfoG_rj6g0
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ ልዩ ስብሰባ (ክፍል 1)
https://www.youtube.com/watch?v=CzBBcVm9pMQ&t=399s
ሕገ መንግስቱን እና ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለመናድ ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር የዋሉ 31 ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበዋል
https://www.youtube.com/watch?v=kOnVs8QHDoA